tsedey show ፀደይ ሾው

ሰላም ውድ ተመልካቾች ወደ ፀደይ ሾው ቻናል እንኳን በደህና መጡ! የዚህ ቻናል ዋና አላማ በእለት ተእለት ህይወት ውስጥ ሊተገበሩ የሚችሉ ተግባራዊ እውቀትና የተለያዩ ያለፈ የህይወት ተሞክሮዎችን በማቅረብ የተሻለ ሰው እንድትሆኑ መርዳት ነው።welcome to Tsedey show channel🎉The main goal of this channel is to help you become a better person by providing practical knowledge and ideas from various past life experiences that can be applied in everyday life.