ተድላ መኮንን / Tedla Mekonnen / የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት /

ይህ ቻናል የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያን አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ሲሆን የወንጌል አማኙን ማህበረሰብ ለማነጽ ጠለቅ ባለ ዝግጅት ተዘጋጅቷል።
ሰምተው ይታነጹበት :: ጌታ ይባርክዎ!

This channel presents Bible lessons based on the teachings of the Evangelical Church and has been prepared in depth to build up the community of the Gospel believers.
Listen and learn from it. May Lord Bless You!