ጴንጤ Tube | Pente Tube

📖 Welcome to ጴንጤ Tube! 🎥
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት ትምህርትን፣ ታሪክን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንተናን, መዝሙሮችን እና እውቀትን ለመጋራ የተከፈተ ነው።
📌 የሚያገኙት ይዘት:
✅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንተናዎች
✅ የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት ታሪክ
✅ መዝሙሮች
✅ ስብከቶች