Mekedonia-መቄዶንያ
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
ትኩረት ሰጥቶ እራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መመገብና መፀዳዳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ፣ ዳይፐር ተጠቃሚ የሆኑና እጅግ የተጎዱ ሰዎችን መርጦ የሚረዳ
በአጭር ጊዜ ውስጥ በ10ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ከጎዳና ያነሳ፣ የረዳ፣ ወደ ቤተሰብ የቀላቀለና በ56 ከተሞች ቅርንጫፍ ያሉት
መቄዶንያ በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር ወጪ ያወጣል።
በዓለም ላይ ብዙ ቁጥር ያላቸው አዕምሮ ሕሙማን በጋራ የሚኖሩበት ማዕከል
አብዛኞቹ አቅመ ደካሞች፣ ዊልቼርና ዳይፐር ተጠቃሚ በከፋ የጤና ችግር ላይ ስለሆኑ ስጋ፣ ወተት፣ እንቁላል፣ አጥሚትና በሶን ጨምሮ የተመጣጠኑ ምግቦች በብዛት የሚያቀርብ
በየቀኑ ለህክምና ከ150-200የሚሆኑ ሰዎችን ወደ የግልና የመንግስት ሆስፒታሎች የሚልክ
በእርዳታ ብቻ በአ.አ ካሉት ትልልቅ ሕንፃዎች አንዱ የሆነውን ከ8ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ 3,600ካ.ሜ ላይ ያረፈ ባለ15ወለል ሕንፃ በአጭር ጊዜ የስትራክቸራል ስራውን የሰራ እና በክልሎችም ከ2ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ማዕከሎችን እየገነባ በአጠቃላይ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ የሆኑ ፕሮጀክቶችን እየሰራ ያለ
በዝቅተኛ አስተዳደራዊ ወጪ(3%)በመስራት 97%እርዳታ ቀጥታ ለተገልጋዮች የሚያውል
በሺህ የሚቆጠሩ የአልጋ ቁራኛ የነበሩ ሰዎች ድነው ተንከባካቢ፣ ክሊኒክ፣ ፋይናንስ፣ ሹፍርና፣ ኮንስትራክሽን፣ ጥበቃ፣ ፅዳት፣ አትክልተኛ፣ ጉዳይ አስፈፃሚ፣ ምግብ ቤት፣ ሕትመት ቤት፣ ወፍጮ ቤት ላይ ስራ የሰጠ፣ ይቀጥላል…
Zelle/CashApp: 240-938-2992
WellsFargo: 6089212333
0920289273/0938-707070
የኢት.ንግድ ባንክ ሂሳብ#: 1000415056447/በአጭሩ 7979
Subscribe, Like, Share & Comment:YouTube-Mekedonia-መቄዶንያ
የሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ለመቄዶንያ የቤት መስሪያ ቦታ ካርታ አበረከተ! #mekedonia #donation
አቢሲኒያ ባንክ ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ለመቄዶንያ ድጋፍ አደረገ!!#mekedonia#Subscribe🔔Like👍#donation
የፊታችን እሁድ ህዳር 28 ከ100 ዘማሪያን እና ከ70 በላይ አርቲስቶች የሚገኙበት ዝግጅት! ትኬቱን በቴሌ ብር Super App በመግዛት ድጋፍ ያድርጉ
"መቄዶንያ ባልገባ ኖሮ ይኼኔ የበላኝ ጅብ ተመልሶ ይበላኝ ነበር" ማስረሻ ፈይሳ (በተሻለ የድምፅ ጥራት ድጋሚ የቀረበ) #video #beforeandafter
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ኀዘን እንገልጻለን።መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር#mekedonia #subscribe #share
ነርስ ሲሳይ ገበየሁ #before #after #beforeandafter @[email protected]🙏 Share
100K @Mekedonia 100,000 🙏እናመሰግናለን!🙏#100k
በመስቀሉ የታመኑ ነፍሳቸውን ከሞት ያድናታል፤ መስቀል በመቄዶንያ ልዩ የበዓል ዝግጅት #mekedonia #meskel #መስቀል #newyear #Benyam
የመስቀን በዓል ምክንያት አድርገን ካዘጋጀናቸው መሰናዶዎች ውስጥ እነሆ ብለናል!! የበዓል ዕለት ይጠብቁን!!#መስቀል#መቄዶንያ # ቢኒያም#Fundraising
"ስለ ብንያም አንድ ነገር ላንሳ" ዶ/ር ሮዳስ #subscribe 🔔#like 👍#share #life #love
የድህነታቸው ጥልቀት የልግስናቸውን መጠን አብዝቶታል።//ልዩ የበዓል ዝግጅት - መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም #mekedonia #እንቁጣጣሽ #newyear
እንኳን አደረስዎ!#2018 #mekedonia #newyear #እንቁጣጣሽ መስከረም ፩ በ@EOTCTV@BalageruTV@AshamTube@hagerietv
ብስራተ ገብርኤል ኢንተርናሽናል ት/ቤትን እናመሰግናለን! BGIS 1.2Million Birr #mekedonia #subscribe #like #share #school
አጭር መልዕክት፤ ይመልከቱ #mekedonia #subscribe #like #share
የመቄዶንያ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ //Dire Dawa Mekedonia Branch //Mekedonia #Charity #Benyam Belete #Documentary #ebs
አርብ ምሽት የመቄዶንያ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሙሉ ቪድዮውን ይጠብቁ! //#Mekedonia #Charity #Benyam Belete #Documentary #ebs
ጎዳና እያለሁ ጅቡ አይኔንም ጆሮዬንም በላኝ/ በሰንሰለት ታስሬ ነበር የመጣሁት#Mekedonia #Charity #Benyam Belete# Documentary
"መቄዶንያ ባይደርስልኝ የበላኝ ጅብ ይጨርሰኝ ነበር!" ወ/ሮ ማስረሻ ፈይሳ ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት #mekedonia #subscribe #like #share
Fikre Siyoum #before #after
Engineer Birhanu Gudeta #before #after
አስደናቂ ታሪኮች Mekedonia #mekedonia #subscribe #like #share
Mekedonia's Documentary #mekedonia #charity #subscribe #like #share
ሳፋሪ አካዳሚን እናመሰግናለን! Safari Academy 1.5 Million Birr #mekedonia #subscribe #like #share #video
900 ሚልየን ብር ላይ ደርሰናል!!!እናመሰግናለን!! #Mekedonia# ይክበር ይመስገን!!በጽናት እንቀጥላለን!!
@Mekedonia Subscribe, Like and Share ሁላችሁም ተሳተፉ! #mekedonia #subscribe #like #share #video
ልብን የሚያሳርፉ የበገና መዝሙሮች #Mekedonia
የጎልያደ ..... #Mekedonia
ለኔስ ልዩነሽ #Mekedonia
Mekedonia