Bireman Film Production
ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ሃበሻዊ ለዛ የተላበሱ፣ አዝናኝ እና ቁም ነገረኛ ዝግጅቶችን ያሰናዳል ወደ ተመልካችም ያቀርባል።አላማ አድርጎ ከተነሳበት በጥበቡ ዘርፋ እምርታዊ አሰተዋጾ በማበርከት እና በአንጋፋዎች እና በወጣቶች መካከል ያለውን የዘመን ቅብብሎሽ እንደ ድልድይ ሆኖ በማጠናከር ረገድም ጉልህ ሚና እየተጫወተ ሲሆን፣ወጣት ከያኒያንን ከማብቃት፣ተስፈኛ ጀማሪዎችን ከህልማቸው በማገናኘት፣ለህዝብ ከማስተዋወቅ፣ተተኪ ከማፍራት፣አቅም እና ችሎታ ኖሯቸው ተደራሽ ያልሆኑ የጥበብ ቤተሰቦችን ዳግም ወደ ተመልካች እንዲቀርቡ እድል በመፍጠር፣ ድንቅ ጅማሮ ኖሯቸው ድጋፍ ለሚሹም አጋር በመሆን ለኪነ-ጥበቡ አለም ብቁ ባለሞያዎችን በማበርከት አኳያም በብዙ የሚያስመሰግኑ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
ከዚህም ባለፈ በየሞያ ዘርፋቸው የሚሰሩለትን ማህበረሰብ ከማገልገል በላይ ለብዙሃኑ አርአያ መሆን የቻሉ ባለውለታዎችን የሞያ ዘርፍ ሳያግደን እናመሰግናለን፣እዘክራለን እንዲሁም እናከብራለን።
ከፊልም፣ከሙዚቃ፣ ከፕራንክ እና ከተያያዥ የጥበብ ስራዎች በተጨማሪም በአዕምሮ ህመም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራት ማህበራዊ ሃላፊነትን በመወጣት ላይ ይገኛል።
Bireman Film Production provides Habesha taste contents, entertaining and serious productions for the audience.It has also playing a significant role in the development of the arts and as a bridge between the elite and the youth, connecting young people with their dreams and introducing them to the public.
Welcome!
Rahel Getu “Ethiopia “ |Bireman
Rahel Getu “selam “ |Bireman
Jitu oli |Bireman
Jitu Oli ጂቱ ኦሊ ዘብይደር Bireman
ቴዎድሮስ ታደሰ - "በመዋደዳችን" |Bireman
Rahel Getu - ዓይን አይችልም - |Bireman
Teref Kassahun (Kiya) - አንተ ልጅ ወድጄህ ነው |Bireman
Teref Kassahun (Kiya) - ኧረ እንዴት ነው በሉት |Bireman
Rahel Getu - ሞናሊዛ - |Bireman
Eyerusalem amde "Nalegne" |Bireman
ሰማኸኝ በለው "ዘና በይ" |Bireman
በባይተዋር ጎጆ |Bireman
Neway Debebe - Lalkedash kal alebgn - ነዋይ ደበበ - ላልከዳሽ ቃል አለብኝ | Bireman
ናሆም - የዳዊት ጽጌን - 'ውዴ ውዴ' |Bireman
ነፃነት ቀለመወርቅ |Bireman
ነፃነት ቀለመወርቅ |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት
ሄኖክ |unpluged | Neway Debebe |Bireman
ናትናኤል ፍቃደ |unpluged | Neway Debebe |Bireman
ናሆም |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት
ዳግም ካሳዬ|በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውንለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት….
ሄኖክ |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት….
ናትናኤል ፍቃደ |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት…
ናሆም እና ሄኖክ|በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት….
ማህሌት ጎሣ - የጋሽ ጥላሁን ገሰሰን- "Monalisa" | Bireman
'ቃል' - Zebiba Girma & Moges Teka (Kal) ዘቢባ ግርማ እና ሞገስ ተካ - New Ethiopian Music 2023 | Bireman
ተመስገን በቀለ - የፀሀዬ ዮሐንስን - "ጊዜው ይርዘም እንጂ" | Bireman
ሰላምሠው ወርቅዬ - የብዙነሽ በቀለን - "ፍቅርን በልቤ" | Bireman
ሰብዓዊነት በተግባር - ሰላምሠው እና ተመስገን - ሙሉ ፕሮግራም | Bireman
አብዱ ከሪም አልዬ - የአቤል ሙሉጌታን - "ሹክረን" | Bireman
ዮርዳኖስ ሰጠ - የበዛወርቅ አስፋውን - "ኧረ ያንተስ ፍቅር" | Bireman