ጤና ሚዲያ Health Media
ሰላም ጤና ይስጥልን ፣ እንኳን ወደ ጤና ሚዲያ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። መርጣችሁንና ወዳችሁን ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን።
እኔ ዶ/ር ኑረዲን እባላለሁ። ጠቅላላ ሃኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ስለተለያዩ የጤና እክሎች ፣
የስነ ልቦና ችግሮች እንዲሁም ሳይንሳዊ የቦርጭ ማጥፊያ ዘዴዎችን ሙያዊ የሆኑ መረጃዎችን አሳዉቃለሁ እንዲሁም አስተምራለሁ።
ስለዚህ ማንኛዉንም የጤና መረጃ ማወቅና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በማንኛዉም ጊዜ መጠየቅና ማማከር ትችላላችሁ።
ለሌሎች መረጃዉ እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሱ።
እንዲሁም በየጊዜዉ እኔ የምለቃቸዉን መረጃዎች ለማግኘት ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን መከታተልና ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ።
Welcome to my youtube channel .
Hello, My name is Dr Nuredin and I am General Health Practioner,
In this channel, Scientific and latest Health informations,
Psychological counselings AND
Lifestyle habit therapy programs will be periodically published.
just feel free and ask me your important health issues and questions and surely i will answer them instantly.
Dont forget to like,share and subcribe to get latest updates of our channel.
“ጨጎራ እና አኝጀት ቁስለት? በጥናት የተረጋገጠው ዘላቂ መፍትሄ እዚህ ነው!”
“የእንቅልፍ መዛባትና ቅዠትን በቤት ውስጥ በቀላል እንዴት እናስወግድ — ቶሎ እንቅልፍ ለሚፈልጉ 10 ተፈጥሯዊ መንገዶች!”
“አስምና ሳይነስ ህመም በአንድ ወር የሚቀንስ የተረጋገጠ ዘዴ — 3 እርምጃ ብቻ!”
ለቆዳ ማርጠቢያ (ሞስቸራይዘር) ውጤታማ ምርቶች // Dermatologist Recommended
“አንጀት ካንሰርን በቤት ውስጥ ለመከላከል ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች እነዚህ ናቸው!”
“በየቀኑ ምግብ ስናዘጋጅ ባለማወቅ የምንሠራቸው 7 አደገኛ ስተቶች”
“ሁሉም በሽታዎች ላይ ሊረዳ የሚችል ተአምራዊ ውህድ | A Miraculous Remedy for All Diseases”
''ያለምንም እስፖርት ቦርጭን በአንድ ወር ለማጥፋት ይቻላል ይሆን?!
''የሴቶች ሆርሞን መዛባት ተፈጥሮዊ መፍትሄ!
በ3 ቀን የፊት ቆዳህ የሚያበራ ተፈጥሯዊ ክሬም 🌿✨ | Natural Face Cream DIY
የአንጀት ትላትልን በቀላሉ የሚያጠፉ ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች 🌿
ለእግርና ጥፍር ፈንገስ ውጤታማ መፍትሄ |The Best Fungal Nail Solutions Tested|
“አንጀትን የሚያፀዱና የሚጠግኑ ምግብና መጠጦች — ምክንያቶች እና ፈጣን መፍትሄዎች!”
ፎረፎርና ፀጉር መሳሳት በዚህ ተፈጥሯዊ መፍትሄ ይቆማል! 🌿💆♀️ | Natural Hair Growth Remedy
“በቤት ውስጥ በጥቂት ደቂቃ ለበለዘና ለቆሸሸ ጥርስ የሚዘጋ ውህድ እንዴት እንደሚሰራ!
ቀይ ስጋ አብዝታችሁ የምትመገቡ ሰዎች ጤናችሁ አደጋ ላይ ነው! ⚠️🥩 | People Who Eat Too Much Red Meat Are at Health Risk! 🚨
ፊታችን ላይ በፍፁም የማይደረጉ ምርቶች ተጠንቀቁ⁉️
“ የደም ቧንቧን የሚያፀዳ ተአምራዊ ውህድ”
አይናችን አደጋ ላይ መሆኑን የሚጠቁሙ መልክቶች 👁️⚠️ | Warning Signs Your Eyes Are in Danger 👁️🚨
“በዚህ 5 ቪታሚኖች ብቻ — እንቅልፍ፣ ብርታት፣ ውበት በአንድ ወር ተሻሽሏል!”
“ ለፊት ቆዳ መሸብሸብና መጨማደድ ውጤታማ ክሬም”
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ቤት ውስጥ ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች | ዘላቂ መፍትሄ | Symptoms of #unrinary #howto #homemade #ጤናሚዲያ
የፊጢጣ ኪታሮት ዘላቂ መፍትሄ፣ በባህል ይሻላል? ወይስ በህክምና? 🤔💭 | Permanent Solution for FibroidsTraditional or Medical
የድድ መሳሳት ተፈጥሮዊ መፍትሄዎች 🌿🦷 | Natural Remedies for Toothache Relief 🌿✨
የጉሎ (ካስተር) ዘይት አሥገራሚ የጤና ጥቅሞች 🌿✨ | Amazing Health Benefits of Castor Oil 🌿💪
ለፊት ውበት የበረዶ ኩብ
ለከባድ ድካምዎ መንስኤ የሆነው ምንድን ነው? What's REALLY Causing Your Chronic Fatigue?
የኩላሊት ጠጠር በቀላሉ ለመካለከል I Got Kidney Stones So You Won't Have To
የነርቭ ህመም ምልክቶችና ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች | Nerve Pain Symptoms & Natural Remedies
የወይራ ዘይት ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Amazing Health Benefits of Olive Oil