ወርቅ ሐበሻ - Work Habesha
ወርቅ ሐበሻ የYouTube ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ አመሰግናለሁ። Welcome & Enjoy Work Videos. ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ! በቪዲዮዎችም ዘና እያሉ ቁምነገር ያግኙ
Subscribe Now Work TUBE
Subscribe https://bit.ly/2GO8ysx
https://www.facebook.com/WorkHabesha
t.me/FikerZAshenafi.
ወርቅ ሀበሻ (የፍቅር እናት )በምን ምክኒያት ነው ከሚዲያ የጠፍችው መልሱን ታገኛላችሁ ዛሬ መታለች ከወራቶች ቆይታ በኋላ
ማዘዝ ያለባችሁ እቃ ነው አይታችሁ አታልፉትም ረመዳንን ፏ ብትን ብላችሁ እንዲያሳልፉ ቤተሰቦቻችሁ አያምልጣችሁ
የሮመዳን እቃዎች ዋጋ ዝርዝራቸው ከፈልጉ ይሄንን ይመልከቱ መጥበሻዎች ሰሀኖች የሾርባ ኩባያዎች ሁሉም አለላችሁ
የረመዳን እቃዎችን ለማዘዝ ከፈለጉ ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ እዘዙ ዋጋቸውን እዩ እንዳትሸወዱ
የሮመዳን አስቤዛ ዝግጅት ላይ ነኝ በርበሬ ሽሮ ሌሌችንም ማዘዝ ከፈለጋችሁ ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ ዋጋውን ማወቆ ትችላላችሁ
የሮመዳን ትዛዞች ናቸው እናተስ ምን አስባችኋል ለቤተሰቦቻችሁ አይታችሁ እዘዙ
እንኳን አደረሳችሁ የጥምቀት በአልን በኬሚሴ እንዴት ሆነን እንዳከበርን ባማረ መልኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወርቅ ሀበሻ እንደዚህ እምር ብሎብኝ ነበርሽ
የሴት ጀግና መንገዴ ላይ አጋጥማኝ እጅግ ጎበዝ እና ጀግና ሴት ናት ለኛም ትምህርት የምትሆን እንስት ናት በሊስትሮ ስራ ቤተሰቧን የምታስተዳድር
ጥራት ያላቸው የቤት እቃዎችን ካስፈለጋችሁ ይሄንን ይመልከቱ ዋጋው በማይጎዳ መልኩ ቀርበዋል
አዳዲስ ነገሮች ናቸው ዋጋቸውም ጨምሯል አይታችሁ ፍረዱ የዳቦ ፓትራ በተለይ ጣራ ነካ
የልጅነት ትውስታ ያለባችሁ እኔ የልጅነት ትውስታየን ደግሜ ተጫወኩ ልጀ ጋር
የኤሌትርክ ምጣድ እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣድ ከፈለጋችሁ ዋጋውን እዩት ወግዲና መከነ ሰላም መላክ የፈለጋችሁ ካለም አያምልጣችሁ
የቲቪ ዋጋ እና የልብስ ማጠቢያ የፊሪጅ ዋጋዎች በጣም እየጨመረ ነው አሁን ላይ ያለው ዋጋ ተመልከቱ ፈጥናችሁ ግዙ
የዛሬው ይለያል ማየት ያለባችሁ ነገር ነው አረቢያ መጅሊስ ማሰራት ያሰባችሁ እዩትና እዘዙ
ኬሚሴ ባዛር የመጨረሻው ቀን እቃ እርክስ ብሏል 3 ቀን ጭማሬ ተደርጓል ባለችው ቀን ቅናሽ አድርጉ ተብለው አሁን ቀንሷል
የቤት ምንጣፍ ዙልያ እና የአልጋ ፍራሾች ዋጋ ይዠላችሁ መጥቻለሁ እንደዚህ ውድ መሆኑን ያውቃሉ እዩት እና ፍረዱ
ኬሚሴ ባዛር ላይ ፈልገው የሚያጡት ነገር የለም እንዳያመልጣችሁ የማይደገም ነገር ነው ጊዜው ሳያልፍ ሸመት እናድርግ
ዛሬ ገበያ ውስጥ ያላየሁት የለም ገቢያ ላይ ይወጣል ይሄ ሁሉ የቡፌ እቃ ትላላችሁ እቃዎቹ ጥራት ያላቸው የሚያምሩ ናቸው ቪዲዮውን እዩት
አገራችን ኬሚሴ ላይ በጣም አሪፍ ሶፋዎች መሰራት ተጅመረ እዩትና ፍረዱ እኔ በጣም ተደምሜበታለሁ
ብራንድ የሆኑ ሎሽኖች ሻምፖዎች ክሬሞች ሽቶዎች ሰአቶች የጸጉር ቅባቶች ሁሉም አገራችን ላይ አሉ
ትዛዛችሁ ደርሷል አረቢያ መጅሊስ በቅናሽ ዋጋ አቅርበንላችኋል አይታችሁ ፍረዱ
አሁን ላይ ያለው የትራስ ልብሶችና የብርድልብስ ዋጋ ዝርዝራቸው አንደኛ ደረጃ መፈረሻ ፍራሾች ዋጋ ይመልከቱ
እናት ስትጎዳ ስትቦሳቆል ማየት እንዴት ያማል እናቶቻችን መርዳት ካለብን አሁን ነው አንጀቴን በሉኝ 😰😢😢😢😭😭
ለልጅ ከዱባይ ስጦታ ተላከላት ፍቅር ደስ ብሏታል የልጅ ደስታ እንዴት ያስደስታል
አሁን ላይ ያሉትን የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ እያንዳንዱ ዝርዝር ይመልከቱ የኦቭን የዳቦ ፓትራ ቴሌቪዥኖች ዋጋቸውን
በጣም ልዩ የሆነ ሶላር ሬድዮ ብሎቱዝ ፍለሽ ሚሞሪ የሚሰራ ሶላር ከገዙ አይቀር ይሄንን ነው ባለ አራት አፖል
ለየት ያለ ነገር ከፈለጉ ማየት አለባችሁ እንዳያመልጣችሁ
ከፈተና ብኋላ ተመልሰናል ፍቅር ጋር ትምህርት ለምትወዱ ለናፈቃችሁ ሁሉ እዩት
የአዝማሪኖ ቅጠል ለጸጉራችን አስፈላጊ እንደሆነ ምን ያክል ታውቃላችሁ ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ እቤታችሁ ሞክሩ እናተም
በጣም አሪፍ ለቴሌቪዥን እና ለፊሪጅ እንዲሁም ለወንዶች ጸጉር ቤት የሚሆኑ ሶላሮች ዋጋቸው እንዲሁም ጀኔነተር ዋጋቸው ይመልከቱ