Hamere hiwet media19 ሐመረ ሕይወት ሚዲያ19

ውድ የሐመረ ሕይወት ዩቲውብ ቻናል ተከታታዮቻችን ይህ ቻናል የተመሰረተው በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ሐመረ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ሲሆን ዓላማውም ወንጌልን ለህዝበ ክርስቲያኑ ወቅቱን በዋጀ መልኩ ማዳረስ ነው፡፡ በዚህ መሰረት እናንተም የዚሁ ቻናል ተከታታይ እንድትሆኑና እንድታበረቱን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Don’t forget to Subscribe, like and share
https://www.youtube.com/channel/UCqUx5MrzIEobi6F0KMWYEYQ