ሀብትሽ ክራር ቲዩብ...Habtsh kirar tube

እንኳን ደህና መጡ!ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች በዚህ ቻናል የተለያዩ የሀገራችን የዜማ መሳሪያዎችን በማምረት ለትዉልድ በማስተላለፍ እንዲሁም በማስተማር የበኩላችንን አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ እንገኛለን ቻናሉን ሼር ሰብስክራይብ ስለሚያደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ..ዘማሪ ሀብትአለም(ሀብትሽ ክራር...0946333325)