ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ይሄ የኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር መንፈሳዊ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ገዳማትና እና አድባራትን እናስተዊውቃለን የተለያዩ ገዳማት ላይ መንፈሳዊ ጉዞወችን እናዘጋጃለን ከእኛ ጋር ለመጓዝ ወይም አስተያየት ለመስጠት 09 43 12 12 12 //0941 16 16 16 ደዉሉ ሰብስክራብ ስላደረጉ እናመሰግናለን