THE ATTITUDE | አመለካከት
100% ሕይወትን ለመኖር ምንድን ነው ሚያስፈልገን? (What do we need to live a 100% life? )
ገንዝብ (Money)
ቤት ( home)
መኪና (Car)
አሊያስ (OR)
እውቀት (Knowledge)
ቀላል ስሌት እንሰራ እስትይ (Let's do a simple calculation)
እንበልና (let's say)
A=1 F=6 K=11 P=16 U=21
B=2 G=7 L=12 Q=17 V=22
C=3 H=8 M=13 R=18 W=23
D=4 I=9 N=14 S=19 X=24
E=5 J=10 O=15 T=20 Y=25
Z=26
LOVE=12+15+22+5=54
CAR=3+1+18=22
KNOWLEDGE=?
MONEY=?
JOB=?
PEACE=?
HOUSE=?
RELATIONSHIP=?
HARD WORKER=?
ATTITUDE=1+20+20+9+20+21+4+5=100%
አመለካከት ሲስተካከል
ሁሉም ነገር ይቀየራል
ሁሉም ነገር ይስተካከላል
When THE ATTITUDE is fixed
Everything changes
Everything will be fixed
ራስን መውደድ // ለራስ መቆም // ማወጅ // ድምጽን ማሰማት// || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ራሴን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳድር ስላቆምኩ ሰላሜን አግኝቻለው! || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
በሕይወታችን ማስተካከል ያለብን 5 ነገሮች!!! || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
የ A+ ተማሪዎች ስነ-ልቦና || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ጠላታችን ማንም ሰው ሳይሆን የድሮ ማንነታችን ነው! || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ይህ የሕይወትህ የመጨረሻ ምዕራፍ አይደለም የዓለምም ፍፃሜም አይደለም!!! || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ደስተኛ ሆኖ የመኖር ሚስጥር... ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ጨክነህ ራስህን ለውጥ! | | THE ATTITUDE | አመለካከት ||
በሕይወታችን የውሳኔ ሰው መሆን አለብን! | | THE ATTITUDE | አመለካከት | |
ብቻችሁን ሆናችሁ ችግሮቻችሁን ሕመሞቻችሁን ለተዋጋችሁ እንዲሁም ለምትዋጉ! | | THE ATTITUDE | አመለካከት | |
ድባቴ ህመም ነው! 90% መዳን ይችላል | አመለካከት | THE ATTITUDE |
በጎ ተጽዕኖ ፍጠር… | THE ATTITUDE | አመለካከት |
ስለ አንተ ልክ እንዳልነበሩ አሳያችው!!! || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ስነምግባር | | ዲሲፕሊን || DISCIPLINE|| | THE ATTITUDE አመለካከት|
ላመንክበት ነገር ታገል ለምትፈልጉት ነገር ዋጋ ክፈል! || THE ATTITUDE | አመለካከት ||
ጠንካራ ሰራተኛ ሁን || ጠንካራ ተጫዋች ሁን || ትሑትም ሁን | THE ATTITUDE አመለካከት |
99% የሚያስጨንቃችሁ ነገሮች በጭራሽ አይከሰቱም! | THE ATTITUDE አመለካከት |
በስሜታችሁ አሊያም በሙዳችሁ አትመሩ! | THE ATTITUDE አመለካከት |
እያንዳንዱ ውሳኔህ እያንዳንዱ ምርጫህ ዋጋ አለው! | THE ATTITUDE አመለካከት |
እነዚህን 8 ነገሮችን ከተለማመድክ ሕይወትህ መለወጥ ይጀምራል!!! | THE ATTITUDE አመለካከት |
የምፈልገውን ውጤት ለማግኘት ጠንክሬ እሰራለሁ | THE ATTITUDE አመለካከት |
አመሰግናለው | Thank You | | THE ATTITUDE አመለካከት |
ማንም በእኔ እምነት የለውም ነበር... | THE ATTITUDE አመለካከት |
...ሕይወት ምርጫ ናት! | THE ATTITUDE አመለካከት |
እችላለሁ... | THE ATTITUDE አመለካከት |
በእይታህ እመን | THE ATTITUDE አመለካከት |
እርምጃ ውሰድ!!! | THE ATTITUDE አመለካከት |
እኔ... | THE ATTITUDE አመለካከት |
ከትላንተ የተሻልክ ማትሆንበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለም!!! | THE ATTITUDE አመለካከት |
ሌሎች ሰዎችን የምትንከባከብበት የምትይዝበት መንገድ እንደ ማንነትህ ይወሰናል | THE ATTITUDE አመለካከት |