ሶልያና ሚዲያ

ለነፍስዎ እረፍትን ለመንፈስዎ ሰላምን እሚሰጡ ኦርቶዶክሳዊ መዓዛ ያላቸውን የቪዲዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ቀዳሚ ምርጫዎን ሶልያና ሚዲያን ያድርጉ። ብዙ መንፈሳዊ ትርፍ በማትረፍ የሚደሰቱበት ፤ ለዘላለሚዊ ሕይወቶ ስንቅ የሚሰንቁበት ፤ የማይናወጽ የቤተክርስቲያናችንን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ታሪክ ትምህርት የሚያገኙበት የማህበራዊ ሚዲያ አትሮንስ ወደ ሆነው ወደ ሶልያና ሚዲያ እንኳን በደህና መጡ። ሶልያና አዲስ እምቦሳ ከጥጆች የተገኘችና ፀሐይን ያስገኘች ጨረቃ ድንግል ማርያም ናት።

✝️በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚተላለፈው ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ
▻መንፈሳዊ መዝሙሮች
▻መንፈሳዊ ስብከቶች
▻መንፈሳዊ ወጎች እና ግጥሞች
▻መንፈሳዊ ትረካዎችና ፅሁፎች ናቸው።
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን!

ሶልያና ሚዲያ
All right reserved 2023
☎️ +251983192675

✝️ which is broadcast on this YouTube channel
▻spiritual songs
▻ spiritual sermons
▻Spiritual traditions and poems
▻ They are spiritual narratives and writings.
we ask you to become a family by subscribing to the channel!

Soliana Media
All rights reserved 2023