ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ ፮÷፫
"ልሳነ ሱራፊ" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር አስተምህሮዋን በመከተልና ረድኤተ እግዚአብሔርን አጋዥ በማድረግ የቅድስቲቱን ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ፤ ትውፊትና ሥርዓቷን የተከተለ መንፈሳዊ መርሐ ግብር በማዘጋጀት ለምዕመናን ለማድረስ አገልግሎትን የሚሰጥ ሚዲያ ነው፡፡
በጸሎት ከማገዝ በተጨማሪ ተደራሽ እንድንኾንና ተጋግዘን ሌሎችን መጥቀም እንድንችል ከታች የተቀመጡ አድራሻዎቻችንን በመከታተልና የሚቀርቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችንም ለሌሎች በማጋራት አብሮነታችኹ አይለየን፡፡
የበአታ ለማርያም እና የቅዱስ ፋኑኤል መዝሙራት | Tahisas be'ata | New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025
St. John Chrysostom Hymns – የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አዳዲስ መዝሙራት (Nonstop Lyrics Video) - NEW
የቅዱስ ሚናስ መዝሙራት (Nonstop) | Mar Mina Hymns Collection | 10 Amharic Orthodox Hymns
የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ስብስብ (Nonstop) | St. Michael Ge’ez Hymns Collection 2025
የዘመነ ጽጌ መዝሙራት || ቁስቋም | Zemene Tsige Hymns Collection(Nonstop) | St. Mary’s Hymns 🌸🙏
የአቡነ አረጋዊ መዝሙራት ስብስብ || Hymns of Abune Aregawi (Full Ge’ez Nonstop)
የቅድስት አርሴማ መዝሙራት || Hymns of Saint Arsema (Full Amharic Nonstop Collection)
የመስቀል መዝሙራት ስብስብ || Ethiopian Orthodox Tewahedo Meskel Hymns (Nonstop Lyrics Video)
“የልጅነት ዝማሬዎቻችን ፪ || Our Childhood Hymns Part 2 (Nonstop Lyrics Video)”
✨ የዐውደ ዓመት መዝሙራት || Ethiopian New Year Ge’ez Hymns (Nonstop Lyrics Video) ✨
የደብረ ታቦር መዝሙራት || Debre Tabor Hymns (Ge’ez Lyrics Nonstop)
የልጅነት ዝማሬዎቻችን || Our Childhood Hymns – Non-Stop Marian Collection
የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ስብስብ || St. Gabriel Ge’ez Hymns Collection
🛑የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ መዝሙራት ስብስብ 🛑 Ge’ez Hymns | Praise of St. John the Baptist
🛑የሕንጸተ ቤተ ክርስቲያን መዝሙራት 🛑 "Ge’ez Hymns | The Church of St. Mary Was Built – Nonstop" @lisanesurafi
🛑 የዕርገትና የጰራቅሊጦስ መዝሙራት ስብስብ 🛑 NON STOP || A collection of Ge'ez hymns
🛑የልደታ ማርያም መዝሙራት🛑Non-Stop 15 Ge’ez Hymns for the Birth of the Virgin St. Mary - Lideta Maryam
🛑ልጆቿን ዳረች🛑 ዐዲስ የሰርግ ዝማሬ አልበም || New Orthodox Wedding Album – Non-Stop Lyrics Video @lisanesurafi
የምንነግራችሁ አለን // New Ethiopian Orthodox Wedding Song Album – Coming Soon! @lisanesurafi @arganon
🛑የትንሣኤ መዝሙራት🛑 Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Easter Mezmurs || ግእዝ Ge’ez || @lisanesurafi
Track 6- ይህ እንግዳ ማነው?🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
Track 1 - ጾምን ቀድሱ 🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
Track 7- ይበል ይበል🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
Track 3- ሰው የለኝም አትበል🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
Track 5- ታማኝ ልኹን🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
Track 4- እንዳስቷችሁ🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi @Frezelik_media
Track 2 - ለመልካም ኾነልኝ🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
🛑የንስሓ መዝሙራት ስብስብ🛑|| ለዐቢይ ጾም || Yenisiha Mezmurat collection || በልሳነ ሱራፊ ሚዲያ የተዘጋጀ @lisanesurafi
🛑የኪዳነ ምሕረት መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት (ግእዝ ፲) || ዲ.ን ያሬድ አበባው ፤ ዲ.ን አካል በለጠ ፤ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ || @lisanesurafi
የጥምቀት መዝሙራት ስብስብ || Psalms of the Baptism of the Lord || New Ethiopian Orthodox Mezmur (NON-STOP)