Official Tefera Fikadu

የተከበራቹህ የሙዚቃ አፍቃሪያን እና ወዳጆቼ አርቲስት ተፈራ ፍቃዱ ነኝ የተለያዩ አዳዲስ ሙዚቃዎቼ በራሴ ቻናል የእለቀቅኩ ነው አሁን ደሞ ብዙ የተለፋበትና ብዙ ወጪ የወጣበት ኧተይ ባሻ የተሰኘው አዲሱ ክሊፕ ይሽር ባነ ቲዩብ የራሴ ቻናል በመሆኑ እራሴ ላይ ነው ምለቀው ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ አመሠግናለው ተፈራ ፍቃዱ ይሽር ባነ ቲዩብ