OFFLA automotive tube
OFFLA ስለ መኪኖች ችግር እና መፉትሄዋችን ያጋራችሀል የመዝናኛ ፕሮግራምም ይገኝበታል ይከታተሉት
ጣይፍ ዛሬ ጁምዓ 29/8/2025 ከአሱር ቡሀላ የሚገርም ዝናብ እና ደስ የሚል ኢየር ነበር 🥰🥰🥰
የዛሬን የጣይፉን ዝናብ እያያቹህ በፍቅር የተያዘውን ደረሴ ግጥም ትጋበዙልኝ 🥰
ዝናብ ናፍቆን ስንወጣ ጉድ ሆነን ነበር በጎርፉ
የፊልተሮች እና የጎሞ የሰርቪስ ግንዛቤዋች
٦ أغسطس، ٢٠٢٥
መኪናችን ባላሰብንበት ቦታ ጠፍቶብን ብዙ ወጭ እንዳያስወጣን በዚህ ቪዲዮ ግንዛቤያችንን ከፍ እናድርግ
የመኪና አክስደነት ከሚያደርሱብን መሰረታዊ ችግሮች እንወቅ ይጠቅመናል
የሞተር የተከማቸ ካርቦን እና የቆየ የዘይት ጭቃ ስናስወግድ ማወቅ እና መጠንቀቅ ያለበን ወሳኝ ነገርች ሞተራችን ሳናጣው እንገንዘብ
ሞተር የሚያስፈታ እና የማያስፈታ የዘይት መጉደል እና ጭስ
የሞተር ዘይት መጉደል ሳይጅም እና ማጨስ ሳይጀምር ማድረግ ያለብን ወሳኝ ነገር
ለመኪና ጉልበት ማነስ እና ቤንዚን መብላት ወሳኝ መፍትሄ
የFule pump( ጡርምበት ቤንዚን ብልሽት ምልክቶች
😍A/C ሙከየፍችንን በሙቀት ግዜ የምናደግለት ወሳኝ ሰርቪስ
😍የሰይፉያ ( Sumer ) ግዜ የመኪናችን ወሳኝ ሰርቪስ ይሄን ይመስላል
🥹በመኪናችን ላይ ፈፅሞ ገዝተን ልንገጥማቸው የማይገቡ ነገርች ዋነኞውን ይሄ ነው
በጀረቦክስ ዘይት መጉደል የምናያቸው ምልክቶች እና መፍትሄዎች part 1
በዝናብ ግዜ በቀላሉ ውሀ የሚቀላቀልባቸው ጋዝስቴሽኖች እና ኦልድ ጋዝ እስቴሽኖች ጋር ቤንዝን አትሙሉ
ጣይፍ እኮ ሀገሬን ኦፍላ ነው አየሩዋ ተራራዋ 👌😍
عرض تاسيس المملكة في مركز الشيخ السواط شيخ الصنعة የታእሲስ መምለካ ዓርድ ከእስከ February 27 ህሙስ ድረስ
🔴P0300 engine misfire No 1 &3 የሞተር ምልክት እየተርገበገበች ትንሽ መንቀጥቀጥ ያለው መኪና የምርመራ ስራ
🔴የዛሬ የጠዋት የመካኒኮች እና የቀለም ባለ ሞያዋች እንቅስቃሴችን ይሄንን ይመስላል
🔴የቀለም የግጭት እና አንዳንድ መካኒካል ስራውች ላይ የዛሬ ውሎችን ይሄን ይመስላል
🔴መኪና በምንገዛበት ግዜ ማወቅ ያለብን ተጨማሪ ግንዛቤ
🔴ዛሬ ያገለገሉ የሚሸጡ መኪኖች በየ አይነታቸው ይሄን ይመስላሉ
🔴የጠዋት እንቅስቃሴችን ... የTiming belt ችግር እና የIC ችግር : የtransmission cooler ችግር የ4w ችግርች ቸክ up ውጤቴች
🔴መኪናችን ብትንትን ተደርጎ ሲፈታታ ወይም ትልቅ ግጭት ሲጋጥም እንደነበረ ይስተካከላል???
🔴ቸኩለን መኪና ስንገዛ ባለማወቅ እንሸወዳለን በዚህ መልኩ ራሳችንም ቢሆን ቸክ ማድረግ እንልመድ
🔴ምስኪን አንድ ባክስታኒ መኪና ተከራይቶ ቤንዚን ለሞምላት በስህተት ዲዝል ሞላው መኪናውን 🥹
🔴በዎርክ ሾፓችን የቀለም እና ቅጥቀጣ ሻስ ሴክሽን ላስጎብኛቹህ
🔴በለመኪኖች በመኪናቸው ያገጠማችው ችግርች ለጥያቂያቸው መልስ እና ግንዛቤ