Mahibere Kidusan
ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡
ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
MK TV II እናስተዋውቃችሁ II ባዕድ አምልኮ ይመለክበት የነበረውን ቦታ ቤተ ክርስቲያን ተከልንበት
MK TV //ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳዊያን
MK TV//Kiristaana ta'uun cubbuu ta'eera.
MK TV II Manni kiristaanaa kiristoos ishee tami
MK TV II ሰንበት ትምህርት ቤት የነገ ጳጳሳትን የምናፈራበት ተቋም ነው
MK TV//አገልግሎትን የሚጎዱ እንቅፋቶች የዘረዘረ መጽሐፍ
MK TV// Akkamiin Daa'imman Guddisna ?
MK TV II ዜና ተዋሕዶ II ጥራታቸውን ያልጠበቁ ንዋየ ቅድሳት በገበያ ላይ?
МК ТВ || Становясь православными: как два священника обрели древнюю веру
MK TV //ደረጃውን የጠበቀ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራ መመሪያ ተሰጠ ።
МК ТВ //Что такое жертвоприношение?
MK TV //ኣብ ልዕሊ ኦርቶዶክሳውያን ዘነፃፀረን ንዓመታት ጠጠው ዘይበለን ግፍዕን ቅትለትን
MK TV //Hundumtuu Abbaadhaaf Ulfina Akkuma Kennan Ilmaafis Haakennan.
MK TV II ዐውደ ስብከት II "ጾም ኣውጁ፤ ጉባኤ ፀውዑ፤... ናብ እግዚኣብሄር ከዓ ተማህለሉ።" ት.ኢዩ. ፩፥፲፬
MK TV II ዐውደ ስብከት II "ከአፌ ልተፋህ ነው"
MK TV II ዜና ተዋሕዶ II ማኅበረ ቅዱሳን ዕቅበተ እምነትን በተመለከተ ያዘጋጀው ልዩ ጉባኤ።
MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II የጥያቄና መልስ ውውድድር ክፍል ሁለት
MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II የደብረ ታቦር ፍሬዎች
MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II የጾመ ነቢያት ስያሜዎች
MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II የልጆች የመዝሙር ጥናት ክፍል 89
MK TV II ዋኖቻችን II አቡነ አስከናፍር ፡- 13ት ሽፍቶችን ለጽድቅ ያበቃ አባት ።
MK TV II ትምህርተ ሃይማኖትII ነገረ ክርስቶስ ክፍሊ ፭
MK TV || የቤርሙዳዊው ካህን | ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ፍለጋ
MK TV II ዜና ተዋሕዶII 'ገዳማትን ልንጠብቅ ይገባል!'። ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ
MK TV II ገጸ ገዳማት II የቅኝትና ክትትል አስፈላጊነቱ/ ጅንካና አብነት ት/ቤቶቻችን !
MK TV II ለማርያም የሚሰጥ ክብር የክርስቶስን ክብር አይሸፍንም
MK TV II ዜና ተዋሕዶ II " የምንናገረውን እየኖርን ምሳሌነታችንን እናጉላ"ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ።
MK TV II Страна проповедей!