አንክሮ
እኛ አንክሮዎች ነን፥ አገልግሎታችንም ለእናንተ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ባሉበት ማድረስ ነው።
ስለኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች ሁሉን እናደርጋለን ብለን ተነስተናል። በመንፈሳዊ ዝማሬ ሥራዎች ውስጥ መልካም የሚባል አሻራ ለማሳረፍ ርምጃ ጀምረናል።
የተመረጡና በያሬዳዊ ዝማሬዎች የተቃኙ የቸብቸቦ፥ የንስኃ ዝማሬዎችን ጆሮ ግቡና ዓይነ ግቡ በሆነ መንገድ በበይነመረብ እንዲደርሶ እናደርጋለን። መዝሙራቸውን ከእኛ ጋር ለመሥራት ለወደዱ ዘማሪያን ስልኮቻችን ክፍት ናቸው። ሐይማኖትን ጠብቀን ዓለምን ስለፈጠረ እግዚአብሔር በአንክሮ እናወድሳለን። ስለብርሃነ ዓለም ክርስቶስ፥ ስለብርሐን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምም ያለማቋረጥ እንዘምራለን። የጻድቃን ቅዱሳን ሰማዕታትን ገድልና ክብር በመዝሙሮቻችን እንዘክራለን። በእግዚአብሔር ፊት ዘውትር ስለሚማልዱ ቅዱሳን መልአክትም ገናንነት እንዘምራለን። ስለምንወዳት አንዲት ቤተ ክርስቲያናችንም ዘብ እንቆማለን። ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን!
አንክሮዎች ነን! ይዩን፥ ያድምጡን፣ አብረውን ይሥሩ!
ዘማሪ ዲያቆን በኃይሉ ተበጀ @anchro
@anchro አዲስ ዝማሬ - አለ በመርከቧ | ዘማሪት ጥሩነሽ ደገፋ Official Video (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - የዓለም ብርሃናት| ዘማሪት ቅድስት አስፋው (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - ጠባቧ በር - ዘማሪ ዲያቆን ኢዮብ ካሳ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ማዕረጌ | ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - የሰሎሞን ጥበብ (ኪዳነምሕረት) | ዘማሪት ጥሩነሽ ደገፋ Official Video (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ራሔል | ዘማሪት ብርቱካን መለሰ (እግዚአብሔር ተዋጊ ነው) (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro የረዳኝን አምላክ አመሰግናለሁ | ዘማሪት ብርቱካን መለሰ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro የወይን ሐርግ ነሽ | ዘማሪት ብርቱካን መለሰ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - በቃልህ ልለወጥ | ዘማሪ ዲያቆን ቅዱስ ዮሴፍ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - ሥላሴ | ዘማሪ ብሩክ መኩሪያ (ዘበአታ) (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro በክብር ዐረገ - ዘማሪ ዲያቆን በኃይሉ ተበጀ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - አክሊል አለን - ዘማሪ ዘሩባቤል ሐብታሙ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - ንዒ እምሊባኖስ - ዘማሪ ዲያቆን ኢዮብ ካሳ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - ልደታ ለማርያም - ዘማሪ ዘሩባቤል ሐብታሙ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ ዝማሬ - ዓለሙን እንዲሁ ስለወደደ - ዘማሪ ዘሩባቤል ሐብታሙ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ከፍ ከፍ በል - ዘማሪ ዲያቆን ገዛኸኝ ኤርባ - (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አዲስ የንስሐ ዝማሬ - እጅህን ለምስማር | ዘማሪ ዲያቆን ኤርምያስ ግርማ (በመሰንቆ) (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ሆሳዕና - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ - (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ሕዝቅያስ - ዘማሪ ዲያቆን በኃይሉ ተበጀ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ማረኝ እልሃለሁ - ዘማሪት ብርቱካን መለሰ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ሰው ስፈልግ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አንተ ታውቃለህ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro አፈርኩህ አባቴ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro እንዲህ ያለ ፍቅር - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro ኦ ማርያም - ዘማሪት ሰላማዊት ይሄይስ (New Ethiopian Orthodox Song)
@anchro የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ መዝሙራት ስብስብ | anchro playlist
@anchro አዲስ ዝማሬ - የልባችን ደስታ - ዘማሪ ሐብታሙ ቱሉ (Official Video)
@anchro ገብርኤል መልአከ ኃይል - ዘማሪ ዘሩባቤል ሀብታሙ (New Ethiopian Orthodox Song)