KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
ካቦድ የዝማሬ-አምልኮ አገልግሎት
Kabowd
• kaw-bode’
• Lexicon the Hebrew NAS old Testament
• Glory, honor, glorious, abundance
• Heavily weighty presence of the kind of glory
• የሚመለክ እና የሚከበር ባለማዕረግና ባለዝና ልዑል አምላክ ክብር
• ከባድ እና ገዢ ደስ የሚል የእግዚአብሔር ህልውና ክብር
የካቦድ የቃል ፍቺ ከላይ እንደተቀመጠው ሲሆን የዝማሬን አምልኮ በተመለከተ የአገልግሎታችን ራዕይ 'እንደ እግዚአብሔር ቃል በሆነና ክርስቶስን ማዕከል ባደረገ ያማረ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክን በእውነት እና በመንፈስ የሚያመልክ ትውልድን ማስነሳት' በመሆኑ እኛ መንፈሳዊያን ሰዎች መንፈስ የሆነውን አምላካችንን ከምናመለከበት መንገድ አንዱ የሆነው ዝማሬ የእግዚያብሔርን መገኘት (ህልውና) በሚገልጥ መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል በመገዛት እና በመወረስ ብሎም በፍጹም መሰጠት በእግዚያብሄር አምላካችን ፊት በመስገድ በእስትንፋሳችን እና በሁለንተናችን ለተገለጠልን አምላክ የምንሰጠው አዎንታዊ ምላሽ በመሆኑ መንፈሳዊ ክዋኔ ነው ብለን እያመንን የዝማሬ-አምልኮ የሚለው ጥምር ቃል ደግሞ አምልኮ የሚገለጽበት መጽሃፍ ቅዱሳዊ ስርአቶች ብዙ እንደመሆናቸው አገልግሎታችን ዝማሬያዊ አምልኮን ብቻ የሚመለከት መሆኑን ገላጭ ነው። ለዚሁሉ ደግሞ የእግዚያብሄር ቃል መሰረታችን:-
1ነገ. 8:10-11
ላመስግንህ//Lamesginih//ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት//Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//live Worship
ፍቅር//Fikir//ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት//Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//live worship
Meteh Kelay //መተህ ከላይ//WegeneEjigu// ወገኔ እጅጉ //New Gospel Song 2025
የውስጤ የልቤ//Yewuste Yelibe//ቢኒያም በቀለ//Biniyam Bekele//ካቦድ አምልኮ//Kabowd Worship
እግዚአብሔር አለ// Egziabher Ale//ቢኒያም መላኩ//Biniyam Melaku
የፀሎት ላይ የምስጋና ዝማሬ //ይስሐቅ ሰድቅ // YISHAK SEDIK// KWM STUDIOS
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
DAWIT LAMBAMO (ዳዊት ላምባሞ) AT KABOWD WORSHIP MINISTRY 2024 "ENDET DINK AMLAK NEW" LIVE WORSHIP
HALLELUJAH// ሃሌሉያ // Pastor Workneh Alaro & Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//ወርቅነህ አላሮ
ELIAS SOLOMON/ኤልያስ ሰለሞን/Bezmeta akefegn/በዝምታ አቀፈኝ/
Endante yelem//እንዳንተ የለም//Kabowd worship ministry//ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት
ይጨምራል /ይስሀቅ ወርቁ/YCHEMRAL / YISHAK WORKU//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//
አመልካለሁ//Amelkalehu//ናሆም አበበ//ብርሃነ መስቀል//አንደበት መርሻ//አብርሃም አለሙ//ይስሐቅ ሰድቅ//Live Worship//KWM Studios
WAGAYE// ሃና በላቸው//ዋጋዬ// HANA BALACHEW NEW GOSPEL SONG 2023
ስላንተማ/Silantema
ከፍ በል //KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
እንደገና ልቤ ተነሳ/ENDEGENA LIBE TENESA// KABOWD WORSHIP MINISTRY//LIVE WORSHIP//
በቂ ነህ //BEKI NEH// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP // በደሴ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ
Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//የእግዚያብሔር በረከት//Blessing Part 4
Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//የእግዚያብሔር በረከት//Blessing Part 1
Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//የእግዚያብሔር በረከት//Blessing Part 2
Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//የእግዚያብሔር በረከት//Blessing Part 1
የምታስፈልገኝ/ YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP // በደሴ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ
ቅዱስ ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
ይሄ ነው እግዚአብሔር KABOWD WORSHIP MINISTRY /LIVE WORSHIP
ፀሎትና አምልኮ በዜማ KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
pastor Workneh Alaro with Lily Fitsum part 2
pastor Workneh Alaro withe Lily Fitsum
እግዚአብሔር እንዳንተ KABOWD WORSHIP MINISTRY /LIVE WORSHIP
ሊሊ ፍፁም ከመጋቢ ዘማሪ አገኘው ይደግ ጋር Part 2