DINA+ / ዲና+

ዲና+ የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ማለትም Reaction, Podcast, Reality Show, Documentary, እና የመዝናኛ ዜናዎችን በተለያዩ ታዋቂና Social media Influencers አማካኝነት ወደ እናንተ ይዞላችሁ ይቀርባል::