ETHIO FINE ኢትዮ ፋይን

የፋይናንስ እውቀቶን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
በትክክለኛው ቻናል ላይ ነዎት!

እኔ ሞላ እሱባለው ነኝ፡፡ በባንክ፣ በትምህርትና ሪል እስቴት ውስጥ በፋይናንስና ፕሮጀክት አስተዳደር 10+ ዓመታት የስራ ልምድ አለኝ፡፡

በዚህ ቻናል ለተማሪዎች፣ ለሒሳብ መዝገብ ሰራተኞች (Book Keepers) እና ለአነስተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች
ውስብስብ የሆነውን የአካውንቲንግ ፅንስ ሃሳብ የሚያቀሉ ትምህርቶችን ያገኙበታል፡፡

በተጨማሪም በሃገራችን በፋይናንሱ ዘርፍ ያለውን የእውቀት ክፍተት የሚያሻሻሉ ትምህርቶች፣ ቃለ መጠይቆችና
ትንታኔዎች ይቀርቡበታል፡፡

ግብይት የሰው ልጆች ሁሉ የየዕለት ተግባር በመሆኑ፤ በየትኛውም የእድሜ ክልል ወይም የትምህርት ዘርፍ ቢሆኑ ቻናሉ ላይ የሚያሳልፉትን ጊዜ
በብዙ እጥፍ ያተርፉበታል፡፡

ጥያቄዎችን መጠየቅ ከፈለጉ የቪዲዮ አስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡ፣ እመልሳለሁ፡፡