መፅሐፍን በዜማ /metshafn bezema

ሰላም እንዴት ናችሁ ይህ ቻናል በውስጡ የተለያዩ የሀገራችን መፅሐፍቶችን እያዋዛን ለናንተ ለተመልካቾች የምናቀርብበት ነው።
የሀገራችን አስደናቂ ረዥም እና አጭር ልቦለዶች:ግጥሞች:ልብ አንጠልጣይ የሆኑ ታሪኮች የሚገኙበት ቻናል ነው።
subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን