ፍትሕ ለሀገሬ-Feteh Le Hagere

በዚህ ቻናል የተለያዩ የህግ ጉዳዮችን በማንሳት ስለሀገራችን ህግ፣ አዳዲስ አሰራሮችና አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ለተመልካቾቻችን ግንዛቤ እንፈጥራለን::አዘጋጅና አቅራቢዋ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ስትሆን ካነበበችው፣ በስራዋ ካጋጠሟት እና የተለያዩ የህግ ባለሙያዎች እንደየጉዳዩ አይነት ባላቸው ልምድና ንባብ በመጋበዝ የህግ ግንዛቤ የምንፈጥርበትና የሀገራችንን የፍትሕ ስርዓት ለማሻሻል የበኩላችንን የምንወጣበት ንው!