Selam Ethiopia With Surafel

ሠላም - ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር ሀገራዊ መልክን የተላበሰ የዕልፍኝ እንግዳን ፣ የመድረክ ሙዚቃን እንዲሁም የተለያዩ ሰርፕራይዞችን ያቀፈ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ።

ዘወትር እሁድ ምሽት 12 : 00 ሰዐት በአርትስ ቴሌቪዥን መስኮት በኩል ወደ እናንተ ይደርሳል ።