ሰላም ለኪ selam leki tube
🇪🇹 የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጸንታ ትኖራለች 🇪🇹
ሰላም ለኪ tube
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፡፡
የምንወደው ጓደኛችን ቢሞትብን ለቀናት ሐዘን እንቀመጣለን። ብር ቢጠፋብንም እንዲሁም እንቆጫለን። ዕለት ዕለት ሐጢአት ስንሠራ ግን ጥቂትስ እንኳ አናስብም ። መቼ ይሆን የምንነቃው?
ልብስ የተሰጠን ከብርሃናዊ ልብሳችን ስለተራቆትን ነው /ዘፍ. 3፥20/። ታድያ በኃጢአታችን ምክንያት በተሰጠን ልብስ ልባችንን ከፍ ከፍ የምናደርገው ስለምንድ ነው?
ተወዳጆች ሆይ! እስኪ ንገሩኝ ከእኛ መካከል የሚኖርበትን ቤት በቆሸሸ ቁጥር የማያጸዳው ማነው?ታድያ የእግዚአብሔር ማደርያ የኾነው ሰውነታችንን በንስሐ መወልወያ የምናጸዳው መቼ ነው?
ልጆቼ ንስሐ ግቡ እንጂ በኃጢአታችሁ ምክንያት በፍጹም ተስፋ አንዳትቆርጡ።
ወዳጄ ሆይ! ማፈር የሚገባህ ኃጢአት ስትሰራ እንጂ ንስሐ ስትገባ አይደለም። ኃጢአት ሕመም ነው። ንስሐ ደግሞ መድኃኒቱ ነው። ከኃጢአት ቀጥሎ ህፍረት አለ ፤ ከንስሐ ቀጥሎ ግን በጌታ የኾነ ደስታ አለ። ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሐም እናፍራለን።
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች
ለምዕመናኑ ያቀርባል ።
ስለዚህ በየጊዜው የሚለቀቀውን ለማግኘት
SUBSCRIBE አድርጉ የደውል ምልክቷን ይጫኑ ።
https://www.youtube.com/channel/UCv3uP2m1OUcnqRrDfDUvQAw
#መስቀል " እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ " #የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር #mesekel Ethiopian Orthodox Tewahedo mezmur
#እንቁጣጣሽ #አበባየሆሽ የአዲስ አመት መዝሙር "Enkutatash" #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር "Abebsyehosh" #Orthodox #mezmur
ህጻን ዘማሪት እንቁ ስላሴ ጎሳ" ሞገሴ ነሽ ማርያም " Zemarit Enkuslase Gosa #የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር #Orthodox #ኦርቶዶክስ
ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ መዝሙር ስብስቦች የኦርቶዶክስ መዝሙር Kesis Zemari Engedawerk Bekele Ethiopian Orthodox Mezmur
ህፃን ዘማሪት እንቁ ስላሴ ጎሳ''ትውልድ የማይዘነጋው''ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር Ethiopia orthodox tewahdo mezmur
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ "እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል"zemari abel ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር Ethiopia orthodox tewahdo mezmur
ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸው ''ቋንቋዬ ነሽ ድንግል'' lulseged getachew ''Quanqua yenesh dingil'' ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ '' ሰላም እለኪ እያለ'' selam leki eyale ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር Ethiopia orthodox tewahdo mezmur
ህፃን ዘማሪት እንቁስላሴ ጎሳ 'ማራኪው ጌታ' #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #መዝሙር #Ethiopia #orthodoxtewahedo #mezmurorthodox
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ''አንተን ብቻ አምናለው'' ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር Ethiopia orthodox tewahdo mezmur