ቃለ ሕይወት ሚዲያ Kalehywotmedia
አንተ ግን በተማርኽበትና በተረዳኽበት ነገር ጸንተኽ ኑር፥ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና ፪ ጢሞ ም ፫ ቁ ፲፬
online መማር ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ 0914207505 መማር የፈልጉትን መርጠው መልእክት ብቻ ይላኩ እናመቻቻለን ሀ/ አቋቋም ለ/ አቋቋም ዝማሜ ብቻ ሐ/ ዜማ
በዚህ ሰርጥ ላይ
ቤተ ማርያምአቋቋም ከክብረ በዓል እስከ ዝማሬ መዋስዕት (ዝማሜ ና ፀናፅል)፣
ወንበር የሌላቸው (በአቋቋም ሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ ያልተካቱ) ነገር ግን ለቤተክርስቲያን አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑ ክብረ በዓላት፣ ወርኀ በዓላት፣
የአበው ወረብ፣ የመልክእ ፈጠራ...
በሊቀ ሊቃውንት አየለ ደገፈኝ(የቤተ ማርያም አቋቋም ምስክር መምህር፣ የድጓ፣ የቅኔና የዝማሬ መዋስእት ተጠያቂ ሊቅ ) እና በሌሎችም ሊቃውንት አቋቋምንና ሌሎች ያሬዳዊ ዜማዎች ፣ሁሉም የአብነት ትምህርቶች የሚቀርቡበትና ከቤትዎ ሁነው የሚማሩበት...እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት የመላእክትን እንጀራ የሚበሉበት ቻናል ነው።
On this channel:
The Akuakuam (liturgical hymn) of Betä Maryam, Zimare Mewas'et (Zmame and Tsenatsil), includes essential but non-canonical elements (not part of the formal Akuakuam curriculum) required for church services.
This content is supported by Liqe Liqawnt Ayele,Certified teacher of Betä Maryam’s Akuakuam,Expert in Degu'a (chanting), Qine (poetry), and Zimare Mewas'et (hymnology) other Church Scholars will also contribut
መዝሙርና ዝማሬ ከኅዳር 20 እስከ 26
ከአንገርጋሪ እስከ ዝማሬ
ከዋዜማ እስከ ሰላም ዘሕዳር ሚካኤል
መዝሙር ዘአስተምህሮ ኢተዘኪሮ
ዋዜማ ዘሕዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ
አንገርጋሪ፣አዝል፣አቡን ፣ዝማሬ ዘሕዳር ቁስቋም
ዋዜማ ዘሕዳር ቁስቋም
መዝሙር ትወጽእ በትር ና ክርስቶስ ሠርዐ
ዘጥቅምት በዓለ እግዚእ አንገርጋሪ፣ እዝል ፣አቡን፣ ዝማሬ
ዚቅ ና መልክዕ ዘጥቅምት 27 ክፍል፩
ዋዜማ ዘጥቅምት መድኃኔ ዓለም መስቀልከ እግዚኦ
መዝሙር ጸገየ ወይን ዝማሬ ክብረ ሊባኖስ
ከአንገርጋሪ እስከ ዝማሬ
መዋሥዕት ዘቅዱስ እስጢፋኖስ
ማህሌተ ጽጌ ዘቅዱስ እስጢፋኖስ
ዚቅ፣መልክእ ና ወረብ ዘቅዱስ እስጢፋኖስ
ከዋዜማ እስከ ሰላም ዘጥቅምት እስጢፋኖስ
መኀትው ዘቅዱስ እስጢፋኖስ
መልክእ ፣ዚቅ ፣ወረብ፣ ሰቆቃወ ድንግል፣ማኅሌተ ጽጌ
አንገርጋሪ ዘአቡነ አረጋዊ
ዚቅ ፣ መልክእ ና ወረብ ዘአቡነ አረጋዊ ክፍል ፩
የሶስተኛ ሳምንት የጽጌ መዝሙርና ዝማሬ
ዋዜማ ዜማ፣ዝማሜ፣ጸናጽል ዘአቡነ አረጋዊ
መኃትው ዘአቡነ አረጋዊ ጥቅምት ፲፬
ዘጥቅምት ሚካኤል ከአንገርጋሪ እስከ ዝማሬ
በማንኛውም ወርኀ በዓልና ክብረ በዓል የሚደረስ ስርዓተ ማኅሌት
መዝሙር ና ዝማሬ ዘጽጌ( የሁለተኛ ሳምንት)
አቡን ዘጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
አንገርጋሪ ና እስመ ለአለም ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ዝማሬ ዘጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ