ጸናጽል ሚዲያ tsenatsl media

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና። ሮሜ13:11
እንኳን ወደ ጽናጽል ሚዲያ በደህና መጡ ይህ ቻናል የኔ የዘማሪ ወልደመስቀል ወንድሙ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና እና ትውፊት ጠብቆ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮች የሚቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ከመርሐ ግብሮቹም በጥቂቱ:- 👉ቀጥታ ስርጭት 👉ትምህርተ ወንጌል 👉አዳዲስ ዝማሬዎች 👉ነገረ ወራይዙት የሚል በወጣቶች ህወይት የሚያቶኩር መርሐ ግብር በታላላቅ መምህራን የሚቀርብበት------ ሌሎችም ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ይገኙበታል አገልግሎትቱን #subscriber #shere #like በማድረግ እና ከታች ባለው ስልክ አስተያየቶዎን ይለግሱን
👉0982007140