ቤተ አክሊሉ bete aklilu

በዚህ ቻናል የክብረ በዓላትና የወርኀ በዓላት፦
~ወረብ
~ዚቅ
~የመልክእ አቋቋም
~ንሽ እና አንገርጋሪ እንዲሁም የሰንበት መዝሙራትና ዝማሬዎች ይተላለፋሉ።