ያሬድ ውይይት Weyeyet
እንኳን ወደ ውይይት Weyeyet ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህ ቻናል አዝናኝና አስተማሪ በሆነ መልኩ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን በማንሳት ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከጓደኞቻቸው፣ ከወዳጅ ዘመዶቻቸውና በአጠቃላይ ከማኅበረሰቡ ጋር በተነሱት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ ቅርርባቸው እንዲጠነክርና በጉዳዩ ላይ ያላቸውን ኃሳብና አስተያየት እንዲሁም ልምዶቻቸውን እርስ በርስ እንዲለዋወጡ ብሎም የውይይትን ጠቀሜታ በመገንዘብ ነገሮችን በውይይት የመፍታት ልማድን እንዲያዳብሩ ማስቻልን ዓላማው ያደረገ ነው፡፡ እርስዎም subscribe – like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሌሎችንም ይጋብዙ!
Welcome to the Weyeyet Discussion Channel!!! This channel aims to bring together people with their families, children, friends, relatives and the community in general by discussing various topics in an entertaining and educational way, strengthening their bond, exchanging their thoughts, opinions and experiences on the subject, and developing the habit of solving problems through discussion by recognising the importance of discussion. Please, subscribe, like and share! Invite others!
😭 ልብ የሚነካው የኮሜዲያን ወንደሰን አውራሪስ ቀብር ሥነሥርዓት! | ድርሹ ዳና ምን ደረሰባት? የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ልደት REACTION VIDEO
🐔 የፆም ዶሮ! ያልተጠበቀ የፆም ወጥ! ለምን ዶሮ ወጥ ሠርቼ አላበላቸውም? Yetsom Doro
ምነው ቆንጆ ሳልሆን ተራ አርገህ ብትፈጥረኝ! ሰይፉ ፋንታሁን ለሪፖርተር የሰጠው ክብር! ኮሜዲያን ወንደወሰን በድንገት አረፈ! REACTION VIDEO
💪አርቲስት መሰረት መብራቴ አፈነዳችው! በገፋችሁኝ ቁጥር ይበልጥ የሚያከብረኝ አምላኬ ነው! ሃያዎቹን ሳይሆን አርባዎቹን እወዳለሁ! Reaction Video
😭የልጅነት ህልሜ ተቀጭቷል! እናትና አባቴ አንገታችሁን እንዳስደፋሁ አውቃለሁ! የየትኛውም ሃይማኖት ተከታዮች ሁኑ ሰው መግደል በእናንተ ሃይማኖት ያጸድቃል?
15ቱ የሼክስፒር ተውኔቶች! የቴአትር ጥበብ ከልጅነት ይጀመራል! Shakespeare Plays
አቦ ወላጆች እደጉ! ህፃን የአዋቂው ሰው ወላጅ አባት ነው! ልጅ ያለው ሁሉ ወላጅ አይደለም! "ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው"
ውዳሴ ከንቱ ምንድን ነው? ክርስቶስ ያስጠነቀቀን የንስሐ ሕይወት ጠላት! ውዳሴ ከንቱ በዘመናችን እንዴት ይታያል?
#New 💔 ቤተሰቦቿ ብሯን በልተው 'ቤት ገዝተናል' አሏት! 12 ዓመት በዐረብ አገር ደክማ የተገዛው 'ቤት' ሲገለጥ..."ዕድሜዬን መልሱልኝ!"
ጸሎት አልሆነልኝም ለምትሉ/ጸሎት ላይ ትኩረት የማጣት ችግር እና መፍትሄው/ፈጣሪ አይሰማኝም ከማለት በፊት ይህንን እዩ!
አትሌቶቹ ሩጫ ላይ የሚለብሱት . . . አይደል አንዴ!//የቃልኪዳን እና ፍጹም ጠብ መንስኤ// 11 ዓመት ሙሉ ታገሳችሁኝ// REACTION Video
ጥበብ ጠራቺኝ/ ቬሮኒካ ቬሮኒካ ርግብ መልኳ/ ትንቢት ተተንብዮልኛል Reaction
በአንድ ጉርሻ/የሰው ዐይን ክፉ እንደሆነ አስብ/ ከመጠን በላይ መብላት ምን አደጋ አለው? | መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መብል ሥርዓት ምን ይላል?
ደሀ በ2 ይከፈላል! ቤተ ክርስቲያን ስትነካ እከፋለሁ! አትንኩብኝ! REACTION Video
ዶክተር ዐቢይ በሕይወት የሉም// እኔን ለማግኘት አስቀድመህ ከ2 ቀን በፊት ነው ቀጠሮ መያዝ ያለብህ!
የትዳር መስፈርት/ የፍቅር ምርጫ/ አንዳንድ ወንዶች መሽተትን የወንድነት ምልክት ታደርጉታላችሁ! እድሜያችንን የሚያባክኑት የማይጨበጡ የትዳር መስፈርቶች
እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም/ እርሱ በሰው ቁስል የሚደሰት ነው!/ ልጠጣ ወይስ ልሂድ?
ቶሬንዛ /Torenza / ሴትዮዋ ከየት መጣች? ጅኒ ነች? ተሰወረች ከተባለች ፓስፖርት ለምን አስፈለጋት? | የቶሬንዛ ሴት ታሪክና የAI ውዝግብ
ፕራንክ /ገንዘብ ካመጣ ገመናዬ ይውጣ!/ የገመና ንግድን እናቁም! PRANK የእናንተ ሳቅ በሌሎች ውርደት የተገዛ ነው!
ቀብር 500,000 ብር/ ቆሞ ኖሯል ያልተባለው ህዝባችን ሞቶም መቀበሪያ ሲያጣ ወዴት እየተጓዝን ነው?/ እንደ ህንድ መቃጠላችን ነው!
ምስጋና "ኢዮብ ጤናውን፣ ሀብቱን፣ ልጆቹን፣ ሚስቱን፣ ዘመዶቹን ሁሉ አጥቶ አመስጋኝ ነበር!" - የእኛስ ሕይወት? ምስጋናዎን የረሱት መቼ ነው?
ደግነት Kindness / ደግነት ወጪ የማይጠይቅ ሱስ ነው:: ፈገግታና እርዳታን እንልገስ! | የደግነት ተግባራት ሕይወትዎን እንዴት እንደሚለውጡ!
ሲንግል ማም Single Mom "እኔኮ ሲንግል ማም ነኝ" እያሉ በኩራት . . . ዝነኞች የሚያስተምሩት ትውልድና የቤተሰብ መዋቅር ስጋት! የአባት ቦታ ማጣት