Lifeshow
Life show አጠቃላይ የህይወት ተሞክሮ የሚዳሰስበት የዩቲዩብ ገፅ ነዉ።
የሴቶችን አቅም ላለመቀበል “ጌታዬ “ይሉኝ ነበር
በመንቋቋት ብዙ ህመሞችን መዳን ይቻላል
ስጋ እና ሽሮ ለሪህ ህመም አጋላጭ ናቸውን?
“ብይ” ተጫውታችሁ ታውቃላችሁ ? ዶክተር አሊ
ለፀጉራችን ጤንነት ለቆዳችን ደህንነት ፎን መጠቀም የተሻለ ነውየፀጉር ባለሙያ ጎሊያድ ሚካኤል
ከ40 አመታችሁ በሁላ መውለድ ለምትፈልጉ የማህፀን እና ፅንስ ሀኪም ከዶክተር አለማየሁ ደብረፂዎን ጋር።
ዶክተር አለማየሁ ደብረፅዬን የማሕፀን እና ፅንስ ስፐረሻሊስት ሀኪም ጋር ቆይታ
ስልጣኔን የናቁ ብልጭልጭ የጠሉ ህዝቦች!!!
50 አመት መኪና አሽከርክረዋል አልባሽ አጉራሽም ነበራቸው በመጨረሻ ወድቀው ተገኝተዋል
ከ120 ኪሎ ግራም ወደ 72 ኪሎ ግራም ያለምንም ———-
የምሞት መስሎኝ ነበረ ግን 10 አመት ሆነኝ
ቀብር እንኳን አልሄድም ነበር ።ከ 108 ኪሎግራም ወደ 67 ኪሎ ግራም በስድስት ወራት ብቻ ።
ኬኒያን በወፍ በረር!!!!
ከቀዶ ጥገና እና ከውጭ ሀገር ህክምና ወጪ የሚታደገው መሳሪያ
ለሁለት ወራት የፆመ ሁሉ ስጋ እና ቂቤ ከመብላቱ በፊት ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ
የስሜት መለዋወጥን የሚያስተካክለው እስፓርት
አብረን እየበላን ህመሜን ስነግረው የልጁን እጅ ሰበሰበው
ፊቴን በልብስ ሳሙና ነው የምታጠበው የምቀባው ደግሞ ቫዝሊን ነው
ሴት ልጅ ትዋብ ትመር አይደል የተባለው ይሄው ፆምሽን የማያፈርስ የሚያርስ መዋቢያ
አኗኗራችን በዚህ ከቀጠለ ሆስፒታሎች የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ጠራርገው ይወስዱታል
በመታመሙ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ባይታመም አላገባውም ነበር።
ሰአሊ መሆን በዚህ ሀገር ዋጋ የለውም?
የአባቴን በደል ይቅር ብለን በመጨረሻ የረዳነው ያስታመም ነው እኛ ነን
አሜሪካንም ሀገሬን ኮሪያንም ያስተወኝ የኢትዮዽያ ፍቅር ነው
የዘረኝነት መጨረሻ ያለው እነሱ ጋር ነው አንትሮፓሎጂስት መስከረም
ሁልጊዜ ተስፋ ይኑራችሁ አልሙ እንጂ ይሳካል
የሰው ልጅ የሚገባው አይነት ኑሮ ያለው አሜሪካ ነው?
ለስሜታችን አለመረጋጋት የምንመገበው እና የምንጠጣወእ ትልቅ ድርሻ አለው
ወደ ውጭ የምትወጡ ሰዎች ሀብት እና ንብረታችሁን ቤተሰብ አምናችሁ እንዳትተው
በውጪ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን የትዳር እንቅፋቱ በአራት ምክንያት ነው