Hadira Endris ሀድራ እንድሪስ

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በመላው አለም ላይ የምትገኙ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ እያልኩኝ በዚህ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እናቀርብበታለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 💐💐💐💐💐💐💐