Emye Media
በእናታችን ድንግል ማርያም ስም በተከፈተ ሚዲያ እንኳን ወደ እምዬ ሚዲያ1 ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቻናል በሰላም መጣችሁ። ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ አልግሎቱን ይደግፉ! በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትውፊትን፣ ዶግማ፣ እንዲሁም ቀኖና የጠበቁ የአውደ ምህረት ትምህርት፣ ማህሌት፣ኪዳን፣ፀሎት ቅዳሴ፣ ዝማሬ፣ወረብ፣ ምክረ አበው፣የገድላትገጽ፣ የበረከት ስራ ማስተባበር፣ጥንታዊ ቦታዎች ማስተዋወቅ እና ሌሎችም ልዩልዩ መንፈሳዊ መርሐግብር የሚቀርቡበት ቻናል ነው በቴሌግራም l በፌስቡክ l በኢንስታግራም l በዩቱብ ይከታተሉን ላይክ/ኮሜንት/ጆይን/ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!