Donkey - በጎ

ዶንኪ በጎ የተሰኘው ቻናላችን የዶንኪ ቲዩብ የበጎ አድራጎት እንዲሁም ደግሞ መንፈሳዊ መርሃግብሮች የሚለቀቁበት ቻናላችን ነው። በቻናላችን ላይ እገዛ  የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች ቀርበው ታሪካቸዉን የሚያቀርቡበት እና እገዛ የሚያገኙበት  መንፈሳዊ ቦታወች የሚተዋወቁበት፣ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ራሳቸዉን የሚያስተዋውቁበት እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ በጎአድራጎት እና መንፈሳዊ መርሃግብሮች የሚቀርቡበት ቻናላችን ነው።