Abu anes Terbiya media
ቢስሚላህ ይህ የአቡ አነስ አዲስ ዩቱዩብ ቻናል የልጆች ተርቢያና የተውሂድ ትምህርት ምርጥ አስተማሪ ቻናል ነው
2)የልጆች አስተዳደግ በአዳቡ_አልኢስላም
3)ልጆቻችንን ቁርአን በቀላሉ ለማስተማር ልዩ ዘዴ
4))ልዩ ልዩ የተውሒድ ነሺዳዎችን ማላማመድ
5)ልጆች በቀላሉ በአጭር ዜማ የስነ ምግባር ግብረ ገብ ትምህርት እንዲማሩ ማድረግ
6)ልጆች ከሺርክና ከብልግና እንዲርቁ መከታተል መገሰፅ
7)ከልጆቻችን ጋር ያለንን አላቃን ማጠናከር
8)የጌም መርገምና የማይረቡ ፊልሞችን ከማየት ጥሩን መርጠን ማሳየት።
9)ለልጆቻችን ጥሩ አርአያዎች መሆን
10)ከጫትና ሺርክ ርቀን በተውሂድና ከሱሱ ነፃ ሆነን መገኘት
እነዚህንና ሌሎችንም ቁም ነገር ሰጪ ትምህርቶችን እንዲከታተሉ
ሁላችሁም
👉Subscribr
👉like
👉share
በማድረግ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ
አደራ እላችኃለሁኝ
ኑርሁሴን አቡ አነስ ነኝ።
#yelijoch_terbiy_teaching_children_About_tewhid_1
#abu_anas_terbiya_media #Chat_menchachat_No_1#Best_nezhida
#Nurhusen#abuanas#New_best_neshida_Nurebi_Awladena_ሐምሌ_14_2017
#shorts Best meshida Lijochachin
#ለሺርክ_ስራ_እንዳትተባበሩ_አኺራችሁን_እንዳትከስሩ
ሱብሀሏህ 12ሚልዮን ብር ሙአዝ ይለምናል ለሺርክና ኩፍር እስቱድዮ ለመገንባት ለመጣራት አምዋቶች ለቀብር🤔
#Abu anas terbiya media#የሳሂርና_የሀሲድ_ውርደታቸው_8
Alhamdu_lilah_new_neshida_4/4/2025
የልጆች ተርቢያ ምርጥአስተማሪ ነሺዳዬን_3_4_2025