ህልም አለኝ /

በመጨረሻም ... ብዙ የተጎዳችሁበት አጋጣሚ እንቢ ያላችሁበት ሳይሆን እሺ ያላችሁበት መሆኑን ትረዳላችሁ ።

ብዙ እዝነት ራስን መጉዳት ነው። ምክኒያታዊነት ያለው  እንቢ ማለት ራስንም ሌላውንም ማዳን ነው።

ከእዝነት ስሜት ይልቅ ምክንያታዊ ስሌት ይቅደም።