Mukaeb Motors

ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ወደ Mukaeb Motors በሠላም መጣችሁ። ይህ ቻናል አጠቃላይ ስለ ተሽከርካሪ (መኪና) የሚስራ ቻናል ሲሆን ለመንጃ ፈቃድ ተፈታኞች ፣ ለአውቶሞቲቭ COC ተፈታኞች ፣ ለሹፌሮችና ለተሽከርካሪ ባለቤቶች ፣ ለጋራጅ ባለሙያዎች/መካኒኮች ፣ ለአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች እንዲሁም ለሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ምሩቃንና ተማሪዎችን የተግባር እውቀታቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ የተሽከርካሪ ቴክኖሎጂ ፣ የተሽከርካሪ ክፍሎች እና ሲስተሞች አሰራር ፣ መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ፣ ቢበላሹ እንዴት ማስተካከል እንደምንችል ሰፋ ባለ ትንታኔ እና በላቀ አቀራረብ ለሀገር ልጅ በሀገር ቋንቋ በሳምን ሁለት ጊዜ ይዞ ይቀርባል። የተሻለ እውቀት ለማግኘት Subscribe በማድረግ የMukaeb ቤተሠቦችን ይቀላቀሉ።

Welcome to my channel "Mukaeb Motors" this channel is all about Automotve technology and focus on Vehicle System and Componenet working Principle, How to Repair or Fix It and Precaution about Vehicles For Auto Mechanics/garage technicians, Automotive trainers and trainees as well as mechanical engineering graduates and students to enhance their Practical Skill on vehicle technology.
To learn more about Automtive Technology Please Subscrib and Join Mukaeb Motors family.