መቅዲዬ ሚዲያ (Mekdiye media )
Welcome to the official YouTube channel of journalist Mekdes Debesay.
With over 8 years of experience on both international and local television, Mekdes now serves as a journalist and presenter on Abbay TV. She has her own 2-hour airtime and leads programs such as Mekdi show and Guzo l, along with other popular entertainment shows, dramas, and features.
This channel is a space where important social and economic issues meet meaningful storytelling. From current affairs and in-depth features to lighthearted entertainment, we bring you content that informs, engages, and connects.
📺 Subscribe like & share to stay updated.
ጋዜጠኛ መቅደስ ደበሳይ ላለፉት 8 አመታት የተለያዩ አለም አቀፉ በሆኑ እና በሀገር ዉስጥ ባሉ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ ስታገለግል የቆየች ሲሆን፣ አሁን ደግሞ በዓባይ ቲቪ ላይ የ2ሰአት የአየር ሰአት በመዉሰድ መቅዲ ሾው፣ ጉዞ እንዲሁም ሌሎች መዝናኛ ድራማዎችና ቁም ነገሮች የምታዘጋጅ ጋዜጠኛ ናት።
ይህ መድረክ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዬችን፣ አዲስና ወቅታዊ ጉዳዬችን፣ መዝናኛዎችን የተለያዩ ዝግጅቶችን ሳቢና ማራኪ በሆነ አቀራርብ የሚያዘጋጅ የዩቱብ ገፅ ነዉ።
ይህን ገፅ ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የተወዳጁ ድምፃዊ ሰለሞን ያዛቸው ያልተሰሙ ታሪኮች / መቅዲ ሾው /
በድንቅ የውዝዋዜ ችሎታዋ የምናውቃት ድንቡሽ በሰለሞን ያዛቸው ሙዚቃ አስነካችው / መቅዲ ሾው /
በልጄ ከመጡ በቃኝ...እርዳታ ከእንግዲህ አከተመ ... ቲክቶከሯ ናርዶስ እና ባለቤቷ / መቅዲ ሾው /
የደሀ ልጅ ነኝ ...ዝቅ ያለ ስራ መስራት አቅቶኛል ..ተገናኙ ?/ መቅዲ ሾው/
ልዩ የመዝናኛ ዝግጅቶች ይጠብቋችኋል፤ ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን!
ሲኦል ወይስ ገነት / የተወዳጁ ድምፃዊ ናሆም መኩሪያ አዲሱ ሙዚቃ / መቅዲዬ ሚዲያ /
ታዋቂነት ያሳየኝን መከራ እኔ ነኝ የማውቀው/ አነጋጋሪው ጪምጪሪሪም //መቅዲዬ ሚዲያ//
ማን ዘፈነው 😂😂አዝናኝ ጨዋታ ከናሆሜ ጋር //መቅዲዬ ሚዲያ//
ተወዳጁ የናሆም መኩሪያ ሙዚቃ "ባዳ ባዳ" በመቅዲ ሾው መድረክ / መቅዲዬ ሚዲያ /
16 ሚሊየን እይታ ...😳/ ልዩ ቆይታ ከተወዳጁ ድምፃዊ ናሆም መኩሪያ ጋር //መቅዲዬ ሚዲያ//
ባለትዳሮቹን ያስደነገጠው ድንገቴ ፈንጠዝያ 😳😳 //መቅዲዬ ሚዲያ//
አቦ ጉራጌ እሪሪ....የምናሉሽ ረታ ምርጥ የጉራጊኛ ሙዚቃ መቅዲ show
በሙዚቃ ውድድር ቅንጡ መኪና ያሸነፈው ሱራፌል ..ሁሉንም ዘረገፈው 😳(መቅዲshow)
አዲሱ ዘበናይ ምንጃር ሙዚቃ በመቅዲ show
ከባለቤትሽ ድምፃዊ አሸብር ጋር ተለያየሽ ..እውነት ነው ?… አንጋፋዋ ድምፃዊት ምናሉሽ ረታ (በመቅዲshow)
በመነኗ ቆንጆ አስነካነው / ተወዳጁ ድምፃዊ ስዩመቃል /በመቅዲshow
ወሎ ባንተ ሳቀች ...ተወዳጁ ድምፃዊ ስዩመቃል /ወሎየዋ.ቁ2/ በመቅዲ show
አይን እፈራለሁ...የወሎው ፈርጥ ወሎየዋ ፣የመነኗ ምኑ ቅጡ //በመቅዲ show //
ቻይናው እግሯ ስር ተደፍቶ ይቅርታ ጠየቀ 😯😯//መቅዲ show// በዓባይ
የከፋው ፈርጥ ምትኩ በቀለ ከመቅዲ ጋር ቀወጡት //መቅዲ show//በዓባይ
አሜሪካ ፣ለንደን፣ ካናዳ ...ልጆችዎን ማስተማር ከፈለጉ ?//መቅዲ show//በዓባይ
ይሳካ መስሎኝ ከአረብ ብመጣ ወልጄ መቅበር ሆነ ... እኔንም ግደሉኝ በበቃ //መቅዲ show//በዓባይ
አንተማ ብዙ ዘፋኞችን ውጠሀል ...የከፋው ፈርጥ //መቅዲ show//በዓባይ
መቅዲ እና ሻሩክ አብረው ዘፈኑ …kuch kucu 😯//መቅዲ show//በአባይ
መቅዲና ታዋቂው ሙዚቀኛ ፊልሞን በአዲሱ ሙዚቃው አስነኩት //መቅዲ show//
ተወዳጁ የትግሪኛ ሙዚቃ ተጫዋች በአዲስ ስራ ...ቆይታ ከድምፃዊ ፊልሞን ጋር //መቅዲ show//
መቅዲ ከበሮን አንቺ ተጫወቺበት ...በእዚህ ትግሪኛ ሙዚቃ ያላበደ የለም ...ብሪሞ //መቅዲ show// በአባይ
ሀበሻ የዋጠው አነጋጋሪው ህንድ....የህንድ ሙዚቃ ዘፋኟ ቲክቶከር በህንዱ ተዳኝች😯//መቅዲ show//በአባይ
በመቅዲዬ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል እና አባይ ቲቪ ነገ ይጠብቁን
መቅዲ በእስክስታ ደብረብርሀን ገባች🤣......ሙዚቃውን በላውኮ ...😂ከአነጋጋሪዎቹ ቤቲ እና ገጠር ግባ ጋር ጨዋታ //መቅዲ show// በአባይ ቲቪ