AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

አፍሪካ ቲቪ1 ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ አገር በቀል ቋንቋዎች በሸሪዓ ይዘት የተቃኙ አስተማሪ እና ቁምነገር የሚያስጨብጡ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ የሚያቀርብ አንጋፋና ቀዳሚ የቴሌቭዥን ጣቢያ ነው ። ዋና አላማው የሆነውን ለሚሊዮኖች የሕይወት ጎዳና መቃናት ሰበብ ለመሆን በትጋት እየሰራ ይገኛል ።

በናይል ሳይት (Nilesat)
በ 11636 V 27500 ፍሪኩዌንሲ
በ ኢትዮሳት (Ethiosat) ደግሞ
በ 11545 H 45000 ፍሪኩዌንሲ በኩል መመልከት ይችላሉ ።

በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቹ በኩል ለመከታተል ከታች ያሉትን መስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ።

  * ፌስቡክ: [facebook.com/AfricaTVCh1](https://www.google.com/search?q=https://facebook.com/AfricaTVCh1)
  * ቴሌግራም: t.me/africatv1
  * ዩቲዩብ: [youtube.com/AfricaTV1](https://youtube.com/AfricaTV1)
  * ኢንስታግራም: [instagram.com/africatvch1](https://www.google.com/search?q=https://instagram.com/africatvch1)
  * ድረ-ገጽ: www.africatv1.tv