The Ethiopian Economist View
ስሜ ዋስይሁን በላይ ነው፡፡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በሀገራችን እና በዓለም ላይ ስለሚስተዋሉ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ትንታኔ መስጠት፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ የተጻፉ አርቲክሎች እና መጽሃፎችን በአጭሩ መዳሰስ፤ የታዋቂ ኢኮኖሚስቶች አመክንዮ ላይ አስተያየቶች መስጠት፤ የግለሰቦችን የኑሮ ዘዴ መመልከት እና የቢዝነስ መነሻ ሃሳቦች መስጠት ይቀርብበታል፡፡
ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ አንድ ምልከታ ብቻ ሊኖረው ስለማይችል ኢኮኖሚክስን የተረዱም ሆነ ያልተረዱ ሰዎች እየተሳተፉበት የህይወት ግንዛቤ የሚፈጠርበት ቻናል ሆኖ እንደሚያገለግል ምኞቴ ነው፡፡
If you are passionate about Economics, This page is for you!
AI ገንዘብ እና ድህነትን ያጠፋል: ኢለን መስክ!
ስጋት የገበያ አንቀሳቃሽ ሆኗል! The Economics of Fear!
ደሞዝተኛ ሆነው እራሳቸውን ያልቻሉት! Pure Economics!
520 ሚሊየን ዶላር ለጨረታ ተመደበ! ቀድሞ ለምን ተገለፀ? የብር አቅም ለውጥ ይጠበቃል!
ኢትዮጵያ 3.1 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የውጭ ምንዛሬ እና ወርቅ አከማችታለች!
Freakonomics: The Hidden Logic! ጥቁር ገበያውን ማበረታቻ አለመኖር አሳደገው!
20ብር፤ 500ብር እና 1,000ብር መቼ ይታተማል? IMF አይደግፈውም!
IMF ለኢትዮጵያ ማሳሰቢያ ሰጠ! የኬንያን መንገድ መከተል አያዋጣም ብሏል!
የአዲስ ጦርነት Opportunity Cost! ማግኘት እና ማጣት!
ወርቅ ለምን ውድ ሆነ?
519 አካውንት ታገደ! የምንዛሬ ገበያው ምላሽ!
የዋጋ ንረት 11.7 በመቶ ደረሰ! ኑሯችን መምሰል የነበረበት! ነገር ግን......
የመንግስት የሃገር ውስጥ ዕዳ እንዴት ወደ ህዝብ ይወርዳል?
ባንኮች #የተጣራ የትርፍ ድርሻ ስንት እየሰጡ ነው?
ከብር መዳከም አትራፊዎች! በየቀኑ ደስተኞች ናቸው!
3ቱ ተደጋጋሚ የኢኮኖሚ መልሶች! ለምን ተደጋግመው ይነሳሉ?
IMF በሪፎርሙ 2ኛ ዓመት ላይ የሚጠብቀው! ሰነዱ እና እውነታው!
በቅርቡ የብር አቅም ያድጋል! የሚወሰዱ እርምጃዎች ዝርዝር!
ኢትዮጲያ ከቻይና ያለባት እዳ ግማሹን በዩሃን ለመክፈል ድርድር ጀመረች!
Fitch Rating: የኢትዮጵያ የእዳ ደረጃን አላሻሽልም ብሏል! የውጭ ምንዛሬ ክምችቷ 4.6 ቢሊየን ዶላር ደርሷል!
ኢትዮጵያ ከIMF ተጨማሪ ብድር ጠይቃለች! አዲስ ቅድመ ሁኔታ ጠብቁ!
በአዲስ መረጃ! በልዩ መልክ!
የይሮ ቦንድ እዳ መዘዝ! ድርድሩ ለምን አልተሳካም?
በ2025 የኢትዮጵያ ባንኮች ደረጃቸውን አሳደጉ! የአፍሪካ 100 ምርጥ ባንኮች ዝርዝር....
በኢትዮጵያ የድሆች ቁጥር ይጨምራል! የዓለም ባንክ አዲስ ሪፖርት!
የ2025 ምሁሮች! በኢኮኖሚክስ ዘርፍ የኖቤል ተሸላሚዎች!
ብር በምክንያት ዝቅተኛ ደረጃ ያለው ገንዘብ ሆነ! በ2025 ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸው ገንዘቦች ዝርዝር ወጣ!
ደሞዝ ሲጨምር ቁጠባ ለምን አይጨምርም?
ክርስቲያን ኢኮኖሚክስ! የዘመናዊው ኢኮኖሚ ፈተና!
በ2017 ኢትዮጵያ በ8.8% አድጋለች? የመንግስት እና የIMF የእድገት ቁጥር ለምን ተለያየ? 6 የልዩነት ምክንያቶች....