Griera
የማሜ ምክርና ዱላ ቀረሽ ጭቅጭቅ
ወርቄ "ሜላት ባታቆመው ኑሮ ይኸ ሰውየ ይሔድ ነበር ወደሌላ! ፋሲካ እንቁርቲን ቀጥረሽ መረጃ እየሰጠሽ ስታሰድቢው ለልጆችሽ እንኳ አላሰብሽም"
እግዚኦ🙆♀️🙆♀️ ጅጅና ጅቦ ከሜላት መቀማት አለብሽ ብለው ሔለንን ሲለምኑ😂😂😂
ወርቄ
ቲክቶክ ላይ እንደሞጣ የሚያዝናና አለ?
ጅጅ "ሳምሪ ማለት ሴቷ መለስ ዜናዊ ነች! ፋኒ የማውራት አቅም የለውም ላውራ ሲልም ስህተት በስህተት ነው የሚሆነው"
ማራማዊት ስለልጆቿ "ከልጆች ምንም የሚበልጥ ነገር የለም! ለቦስ ዋጋ ከፍያለሁ ግን..."
እንቁርቲ አዩ ጩፋ ዮናታንና እስራኤል ዳንሳን እረገጠቻቸውአ
እንቁርቲ "ባገኘው ለመደባደብ የምሞክረው መሳይና ታጋይ ገዱ ዲፖርት ሊደረጉ ነው ፤ በረከት ገበሬዋ ሴቷ ፍራኦል ነች"
እንቁርቲ "ሞን መታሰር አለበት! ፤ አዶናይ እንዲሸለም ስትፈልጉ ኢትዮጵያዊ በወንጀል ሲታሰር ካናዳዊ የምታደርጉት ምንም አታመጡም!"
ፍሬ "ጅጅን የልጆቼ አባት በጣም ነው የሚጠላት"
ዲቦራ "እኔ እንደዚህ የምሰራ ወደተሻለ ሀገር ለመሔድ ቤተሰቦቸን ለመርዳት ነው ሌሎችም ምክንያት አላቸው" ቤታ "ማሜን አሁን ነው የወደድሁት"
ወርቄ "ከአዶናይ ሽልማት እንዲሰጣቸው ጠብቀው ነበር ! ወንበሩ ላይ ተቀመጡ እንጅ የሚመራ እኮ የሰሜን አክቲቪስት ነው😁 አብይ ፔንጤ አደለም እያስመሰለ ነው"
December 12, 2025
ጅጅ "ለነሰላም ህግ አይሰራም? ሳምሪን እኮ ብለው አስረው አሳድረዋታል!የታሰሩ ልጆች ተከታዮቻቸው ይፈንኑ? የምንለብሰውን ልብስ እናንተ ልትመርጡልን ነው?
እንቁርቲ "ቤታና ጉቺ የሀገሩ ልጆች ናቸው ግን ለጉቺ ብቻ ሚስት እያለው የግማሽ ሚሊየን ብር ወርቅ የተገዛላት ምን ስላደረገች ነው?
እንቁርቲ "ሜላት በእኔ ምክንያት ወደጌታ መምጣት የሚፈልጉ ብዙ አሉ አለች😂 ዞዬ የልጆቹ እናት እንድትሞት ይፈልጋል😭"
ወርቄ "ሶፎንያስ ያኔ ያበደ ተደፍሮ ቢሆንስ? ታክሟል?ሊስትሮ ሲሰራ ምን እንዳጋጠመው ታውቃላችሁ? "
ሆዴ/ቦስ "ጅጅ ሳምሪና እኔ ስለፍሬ ነው ያወራነው! ፤ ፋኒ ሚስቴ ጋ አልተኛም ከሚስቴ የተለያየነው በፋኒ አደለም!"
ማርያማዊት "ሆዴ ጋ ❤ ነን የልጆቼ ሞግዚት ሀገሯ ስለሄደችብኝ ነው የማልሔደው ነገ ደርሸ እመለሳለሁ"
እግዚኦ 🙆♀️ወርቄ " ጅጅ ልጆቿን ቀብራ ነው የምትሞተው😭 የፋኒ የአባቱ ቤተሰቦች አሉ የተባሉ የወለጋ ባለሀብቶች ናቸው ድል ባለሰርግ መዳር ይፈልጋሉ"
ማሜ ስለዲቦራ ቤታዮና ሔለን
ወርቄ "ሜላት ይቅርታ ጠይቂ አሜሪካ ብትሔጅ እንኳ ይደፉሻል የተበሳጨብሽ ብዙ ነው"
ማሜ እግዚኦ🙆♀️ "እንርዳ ብላችሁ ለራሳችሁ የምትረዱ ስላልወለዳችሁ ህፃን የሚያጫውታችሁ አዛውንቶች አሜሪካን ዳውን ልታደርጉ አትሞክሩ"/11/18/2025/
እንቁርቲ "ባርች ቢራ ይዛ ካፒቴን ለስላሳ ይዞ ነው የተጣበሱት፤ ሜላት ተክሊልና የ1ዓመት ልጅ ትታ ነው የሰው ባል የቀማች አሁንም ሌላ ባል ቀማች"
ወርቄ " ሆዴን ያሳደድሁት በስራው ነው! ላልተሳካው ነገር አፍቅሬ ከማግባቴ በፊት ለልጀ ቤት ልግዛ ብየ ነበር የገዛሁት"
እንቁርቲ ቤታን ጉቺንና ዲቦራን ቀጠቀጠቻቸው እግዚኦ🙆♀️ወርቄ የተናገረችውን ፈጣሪ ገለፀልኝ😂
ምክር ለዲያስፖራ ሴቶች
ጅጅ "እንቁርቲ ናት ከሆዴ ጋር እንደዛ እንድንሆን ያደረገች! ሜላትና ዞዬ የተገፉ ናቸው ፈጣሪ ያሳምርላቸው"
እንቁርቲ "ሜላት ቤብ ራቅ ሲላት የኔ ነው ብላ ሴቶችን ለመከላከል ነው ይህን ያስነሳችው" መማር መጣ ተቀጠቀጠች