ድንበር አልባ ሀሳቦች

ይህ ቻነል የዜጎች አስተሳስብ እና ግንዛቤ እንዲያድግ በማድረግ እንደ አገር እና ማህበረሰብ ያሉንን ዘርፈ-ብዙ ችግሮች እንዲፈቱ የበኩላችንን አስተዋፀኦ ለማድረግ የከፈትነው ነው።
This channel has been created to raise the awareness of people in order to solve the various challenges that we're facing as a nation and as communities.

Subscribe በማድረግ የዚህ ቻነል ዝግጅቶች እንድትከታተሉ በክብር እንጠይቃለን።