አቤቱ የሆነብንን አስብ || አንድ አድርገን || አርቲስት እህቶቻችን ለቤተክርስቲያናችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
Автор: 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Загружено: 2023-02-08
Просмотров: 164125
Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content
አርቲስት እህቶቻችን ለቤተክርስቲያናችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን_አንድ_ሲኖዶስ_አንድ_ፓትርያርክ
ምንም እንኳ ነጠላ ለብሰን
ባናስቀድስም በዐውደ ምህረቱ
ሁሌም ባንገኝም ባንጾምም
በኃጥያት የወደቅን ብንሆን
ከጠፉት በጎች መሃል ብንገኝም
በእምነታችን ግን አንደራደርም::
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: