Microsoft Word ብቻ በመጠቀም Certificate መስራት/Making a Certificate only using MS Wod
Автор: PVA Education
Загружено: 2023-08-25
Просмотров: 242
በዚህ ቪዲዮ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ MS word በመጠቀም ማራኪ እና ለየትኛውም አላማ ሊውል የሚችል ሰርተፍኬት እንዴት መስራት እንደምንችል እንመለከታለን።
ይህ ቪዲዮ ከብዙ ወጪ የሚገላግለንን ፤ የተለየ Software ሳንጠቀም ነገር ግን የጥራት ደረጃውም ሆነ ውበቱ ሳይቀንስ በ #Microsoft_Word ብቻ #Certificate መስራትን ያሳየናል።
ቪዲዮው ላይ የተጠቀምኩትን #MS_Word_Template ከፈለጋችሁት ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም አድራሻ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ። 👇
የ #Telegram ቻናላችን
https://t.me/PVA_Education
የ #YouTube ቻናላችን 👇
/ @pvaeducation
#TikTok ላይ 👇
tiktok.com/@pvaeducation
ሌሎች ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ 👇
#Subscribe ማድረግ አይረሳ 🙏
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: