በ ሀምባሪቾ 777 ተራራ የነበረን ቆይታ ክፍል 1 Our stay at Hambaricho 777 mountain episode 1
Автор: Yonas Tigistu
Загружено: 2025-12-02
Просмотров: 70
እስትንፋስ በሚሰርቅ ውበት እና ፈታኝ ጉዞ የታጀበው የሀምባሪቾ 777 ተራራ ቆይታችን እነሆ!
በ ከንባታ ዞን ውስጥ የሚገኘው ይሄ ተራራ ለምን '777' ተባለ? ከተራራው ጫፍ የሚታየው አስደናቂ እይታ ምን ይመስላል? የጉዞው ውጣ ውረዶች፣ ሳቅና ጨዋታዎች በሙሉ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ አካትተናል።
ቪዲዮውን Like ያድርጉ፣ ለጓደኛዎችዎ Share ያድርጉ! ለተጨማሪ አስገራሚ ጉዞዎች Subscribe ማድረግዎን አይርሱ።
#ሀምባሪቾ777 #Hambarecho777 #የተራራጉዞ #ኢትዮጵያ #TravelVlog #durame
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: