Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አዲስ ዝማሬ🔴 እስመ ተወልደ ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ Zemari Deacon Endale Dereje

Автор: Deacon Endale Dereje

Загружено: 2025-01-04

Просмотров: 10728

Описание:

❤ እስመ ተወልደ ❤

ነያ ሠናይት ንዜኑ ለዘየአምን
እስመ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን

ሕጻንና እናቱ ፣ በግርግም ተገኙ
የሰማይ ሠራዊት ፣ በአንድነት ተቀኙ
በአርያም ይሁን ፣ ክብር ለእግዚአብሔር
ለሰው በጎ ፈቃድ ፣ ሰላምም በምድር ።

እነሆ ለሚያምን ፣ አለ የምሥራች
ጆሮ ሚያለመልም ፣ በአማን አስደሳች
የዓለምን ኃጢአት ፣ ሚያስወግድ መድኃኒት
ዛሬ ተወለደ ፣ በግርግም በበረት።

ድንቅ ብርሀን ወጣ ፣ ወልድ ተገለጠ
ከድንግል ያለ አባት ፣ ወንድ ልጅ ተሰጠ
የጽዮን ተራሮች ፤ ደስ አላቸው ዛሬ
በሐሴት ተሞሉ ፣ አዲሱን ዝማሬ።

የሕይወት እንጀራ ፣ በበረት ተገኘ
አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ፣ የሰው ልጅ ተሰኘ
ሕይወት የጠማችሁ ፣ ሕይወት የራባችሁ
በግርግም ተኝቶ ፣ ኅብስት አለላችሁ ።

እንደ ሰብአ ሰገል ፣ እንደ ጥበብ ሰዎች
ስገሰግስ ልምጣ ፣ መንገዱን ሳልሰለች
ልቤን እጅ መንሻ ፣ አድርጌ ላቅርበው
በልቤ ተወለድ ፣ ፍቅርህን ላስበው።

© ሲሎንዲስ

አዲስ ዝማሬ🔴 እስመ ተወልደ  ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ Zemari Deacon Endale Dereje

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴የልቤ ዜማ-Ye libe Zema-ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ-Deacon Zemari Endale Dereje-#new #religion #singer

🔴አዲስ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ጋር ዲያቆን እንዳለ ደረጄ New Mezmur ke Egziabeher Gar Diacon Endale Dereje

🔴#Live_ሥርዓተ_ቅዳሴ_ቀጥታ_ከቦሌ_24_ቅድስት_አርሴማ#ቤተክርስቲያን ታህሳስ 6 ኑ#ethiopian #orthodoxy@batekirekosemedia

አዲስ //ተወዳጅ/ መዝሙር  የአብርሀም ድንኳን//ዘማሪ ቡሩክ ጌትነት መዝሙር

🔴ታውቀኛለህ ከቶ አልደበቅም በዘማሪ ዲያቆን ፍጹም ለገሠ  tawukegnaleh keto aldebekm zemari deacon fitsum legese

እህታችን ዘማሪት ለምለም ከበደ  እንኳን ደህና መጣሽ  የዘማርያን ህብረት እንኳን ደህና መጣሽ በማለት እንዲህ በህብረት ተሰብስበን ስናመሰግን ዋልን ።

Эти 9 Ловушек преподносят под видом Доброты - Это должен знать каждый! Еврейская мудрость

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ "ውበቴ ሆይ ንዒ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Temesgen

Temesgen

አባ ሽኖዳ ተስፋ ዝቁሩፅ እንታይ አሎ ምስ እግዚአብሔር ምንባርእዩ ጡዑም@EfremznabuKahsay-rj2we @refugiomental6818

ማርያም ለውለታሽ ዘማሪ ዲ ን እንዳለ ደረጀ MARIAM lewiletash ZEMARI D.N ENDALE DEREJE #love #singer #blessing

አዲስ ዝማሬ በማርያም ዲያቆን እንዳለ ደረጄ New Mezmur Bemariam Belen Deacon Zemari Endale Dereje

🛑

🛑 "የልቤ ዜማ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

🔴አትለይኝ  ዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ || Ateleygn zemari yeabkale desalegn @Heyawzema

አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ

አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ

የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ

የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ

🔴አቅሜ አንተ ነህ akime ante neh | zemari deacon Endale dereje

ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ Diacon \zemari \Behailu Tebeje Neworthodox mezmur

#ስድቤን_ አርቀሽ_ነውሬን_ሸፈንሽ/#ዘማሪ እንዳለ ደረጀ

#ስድቤን_ አርቀሽ_ነውሬን_ሸፈንሽ/#ዘማሪ እንዳለ ደረጀ

አንተ ከኔ ጋር ነህ አማኑኤል ||ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ || ናና አማኑኤል@21media27

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]