How to make Eid cookies/ለየት ያለ የኢድ ኩኪስ አሰራር!!!!
Автор: selamina Lifestyle
Загружено: 2020-07-26
Просмотров: 2579
11/2 በጣም ሶፍት የሆነ ቪዲዬ ላይ እንደሚታየዉ
1ኩባያ የተፈጨ ሱካር
እኔ 4 ኩባያ 1/2 የሚሆን ዱቄት ተጠቅሜለሁ ፣ ዱቄቱን ስትከቱ ትንሽ ትንሽ መክተት እኔ ከተጠቀምኩት በላይ ሊያሰፈልጋቹ ይችላል ወይም ያነሰ ልክ ቪዲዬ ላይ ያለዉን የሊጥ መጠን ለማግኛት
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨዉ
2የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
ኮኮ ፓዉደር
4 የሾርባ ማንኪያ ወተት
follow me on my instgram selamina_style
my Facebook selamina ali
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: