ብዙ ህልም አለኝ … በጣም አይናፋር ነበርኩ … ምን ያልሰራሁት ስራ አለ ተወዳጅዋ ሔለን ሾው (ሔለን መስፍን) | Seifu on EBS
Автор: Seifu ON EBS
Загружено: 2024-10-27
Просмотров: 338018
"የ53 አመት ወጣት ነኝ ብዙ ህልሞች አሉኝ" የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሄለን መስፍን
• ብዙ ህልም አለኝ … በጣም አይናፋር ነበርኩ … ምን ያልሰራሁት ስራ...
ላለፉት 14 አመታት እየተወደደ የቆየውን ሔለን ሾውን በማዘጋጀትና በማቅረብ እውቅናንና ተወዳጅነትን ያተረፈችው በጣም ተጫዋችና ሳቂታዋ ሔለን መስፍን ትልቁ ውሳኔዬ ባለቤቴ ጥሩ ሰው መሆኑን ሳውቅ ቶሎ አፈፍ ማድረጌ ነው ጥሩ አጋር ሲገኝ አትዘናጉ ትላለች፡፡
• እድሜህን ንገረን እንጂ ምንድነው ነገሩ ሴት እየተናገረ … እኔ ...
በአሁኑ ሰዓት ኑሮዋን ያደረገችው በትዳር ከኖህ ጋር ተጣምራ ሁለት ልጆቿን ያፈራችበት ሀገረ አሜሪካን ለመጀመሪያ ጊዜ የረገጠችው በ17 አመቷ ነበር "አሜሪካንን እንዳሰብኮት አላገኘዋትም" ነበር ትንሽ ከብዶኝ ነበር ብዙ ስራም ሞክሬያለሁ ከአስተናጋጅነት ጀምሬ ትለናለች ፡፡
• ...ትልቁ ውሳኔዬ ኖህን ማግባቴ ነው ....ተወዳጅዋ የቴሌቭዥን ፕ...
በአሜሪካ ዲሲ ስታቀርብ የቆየችውን ፕሮግራሞን ኢምፖወር አዲስ 2017 ህዳር 7 ና 8 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ለማዘጋጀት ፕሮግራሞን እንደጨረሰች ነግራናለች፡፡
#seifufantahun #Ethiopia #helenshow #EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: