Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሰው ቤት በእንግድነት ሲሄድ ውስጡ ያለው ቡዳ መንፈስ ወደ ሄደበት ቤት ገብቶ እንዴት እንደሚያጋጭ የተጋለጠው ክፉመንፈስ ሽኝት

Автор: Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Загружено: 2020-11-15

Просмотров: 146095

Описание:

#ከዘር_የመጣ_የመናፍስት_ውረርሺኝ
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

ሳይገባን መተት በሽታ ሆኖ አስሮናል፡፡ ፡፡ ሳይገባን ዓይነጥላ ገንዘባችንን ገንዘቡ አድርጎታል፡፡ ሳይገባን ዛር ትዳራችንን አደጋ ላይ ጥሎታል፡፡ ሳይገባን ፍቅር አጥተናል፡፡ ሳይገባን ገንዘብ ቸግሮናል፡፡ ሳይገባን ዕውቀት አጥፍቶናል፡፡ ሳይገባን አጋንንት ቀድሞናል፡፡ ሳይገባን መኖር አላወቅንበትም፡፡ ሳይገባን ሌሎችን ጎድተናል፡፡ ሰድበናል፣ አሸማቀናል፣ አዋርደናል፣ ደብድበናል፣ አሰቃይተናል፣ አሰድደናል፣ አስርበናል፣ አስጠምተናል፣ ፍቅር ከልክለናል፣ ምሕረትን አጨናግፈናል፣ በጨለማ ጭነን ሰደናል፣ አፈናቅለናል፣ ሕጻናትን አርደናል፣ ሴቶችን እናቶችን አስለቅሰናል፡፡ እስኪ ተናገሩ በምድሪቱ ሳይገባን ምን ያላደረግነው አለ? ሕይወታችንን ቆም ብለን ማየት ተስኖን፤ ሳይገባን እያልን በውጤቱ እየማሰንን፤ መንስኤውን አጣነው፡፡ ሳይገባኝ ከዲያቢሎስ ክስ አያስጥልም፡፡ ቀድሞውኑ እንዳይገባህ ነው የሚታገልህ፡፡ ሳይገባኝ ካልክ ውስጥህ የተደበቀው አጋንንት ከ'7 ዓመታት በኋላ ዓይንህ ላይ ይቀመጥና ታስተላልፈዋለህ፡፡ ቡዳ ትሆናለህ፡፡ የገዛ ልጅህን ትበላዋለህ፡፡ የገዛ ወዳጆችህን ትለክፋቸዋለህ፡፡
እኔ ምቀኛ አይደለሁም፣ ጠንቋይ ጋር አልሄድም፣ ስለ መተት አላውቅም አንተን አያስጥልህም፡፡ ምቀኛ ካልሆንክ የሚመቀኝብህ አለ፡፡ ጠንቋይ ጋር በህልምህም ሄደህ ባታውቅ፤ የቄስ ዘር ቢኖርክ ጠንቋይ ጋር የሄደው ሰላምህን ይፈልገውና ይረብሽሃል፡፡ መተትን ባታውቅ መተተኛ ያውቅሃል፡፡ ሰይጣን ላይ አልደርስ የት አውቄው አይሰራም፡፡ ሳታየውና ሳትሰማው የሚገባ ጠላት ልብህ ውስጥ ልብ ከመሆን ያንተ አለማውቅ ምን ያግደዋል?
አትሞኙ፡፡ እናንተ ያገኛችሁትን ዕድል ብዙዎች ተመኝተው አጥተውታል፡፡ እናንተ ያላችሁን ጊዜ ብዙዎች ደም እንባ አልቅሰው አላገኙትም፡፡ እናንተ የሚሰጣችሁ መረጃ ለሌላ ለሚገባው ቢደርስ ምን እንደሚያደርገው የቸገረው ብቻ ያውቀዋል፡፡

ሰው ቤት በእንግድነት ሲሄድ ውስጡ ያለው ቡዳ መንፈስ ወደ ሄደበት ቤት ገብቶ እንዴት እንደሚያጋጭ የተጋለጠው  ክፉመንፈስ ሽኝት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu

ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu

በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ

በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ

አስገራሚው ምስክርነት

አስገራሚው ምስክርነት

Part 19፡- በቡና የሚመለከው መንፈስ ስለ ቡና ሚስጢር አወጣ |የፈውስ አገልግሎት | ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ Ethiopian Ortodox Church

Part 19፡- በቡና የሚመለከው መንፈስ ስለ ቡና ሚስጢር አወጣ |የፈውስ አገልግሎት | ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ Ethiopian Ortodox Church

15/2018/january23/2026/ Abbay Forum መረጃዎች #ethiopianews

15/2018/january23/2026/ Abbay Forum መረጃዎች #ethiopianews

28 November 2025

28 November 2025

Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ  ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር

Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር

እንዳያመልጣችሁ የአይነ ናስ ወይም የቡዳ መድሃኒት ይህ ጠቃሚ ነው ኢን ሻአ አሏህ  ተጠቀሙበት

እንዳያመልጣችሁ የአይነ ናስ ወይም የቡዳ መድሃኒት ይህ ጠቃሚ ነው ኢን ሻአ አሏህ ተጠቀሙበት

Новости Сегодня 22.01.2026 - Россия, Москва, Экстренный вызов новый выпуск, Катаклизмы, События Дня

Новости Сегодня 22.01.2026 - Россия, Москва, Экстренный вызов новый выпуск, Катаклизмы, События Дня

የዚህ ትውልድ የሱስ ችግር ለ 6ዓመት ሱሱን ብቻ እንዲከባከብ ያደረገው መንፈስ ተጋለጠ

የዚህ ትውልድ የሱስ ችግር ለ 6ዓመት ሱሱን ብቻ እንዲከባከብ ያደረገው መንፈስ ተጋለጠ

ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ሀብታሙ አያሌው ስለ እስክንድር ነጋ እና አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ባንዳው ማነው አብይ አህመድ ወይስ ፋኖ ! #anchor media

ሀብታሙ አያሌው ስለ እስክንድር ነጋ እና አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ባንዳው ማነው አብይ አህመድ ወይስ ፋኖ ! #anchor media

Memeher Girma Wondimu Video  117 የዩኒቨርስቲ   አስተማሪዉ በክፉ አጋንንት  ሲሰቃይ  በ14/2013 በሃያት ቅዱስ ፋኑኤል  ቤተ ክርስቲያን

Memeher Girma Wondimu Video 117 የዩኒቨርስቲ አስተማሪዉ በክፉ አጋንንት ሲሰቃይ በ14/2013 በሃያት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተ ክርስቲያን

💥ብዙዎችን አስገራሚው የ እመቤታችን ተዓምር የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት Ortodox ተዋህዶ

💥ብዙዎችን አስገራሚው የ እመቤታችን ተዓምር የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት Ortodox ተዋህዶ

‼️ВЭФ 2026: РЕЧЬ ТРАМПА И ЕГО ТАЙНОЕ ОРУЖИЕ, НОВЫЙ ТРЁХПОЛЯРНЫЙ ФЕОДАЛЬНЫЙ МИР

‼️ВЭФ 2026: РЕЧЬ ТРАМПА И ЕГО ТАЙНОЕ ОРУЖИЕ, НОВЫЙ ТРЁХПОЛЯРНЫЙ ФЕОДАЛЬНЫЙ МИР

ጉዞ ወደ ገዳም ከቤተሰብ ጋር

ጉዞ ወደ ገዳም ከቤተሰብ ጋር

ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

ጥር 14/2018 ዓ.ም  (23 January 2026) የረፋድ ዋና ዜናዎች #ethiopianews

ጥር 14/2018 ዓ.ም (23 January 2026) የረፋድ ዋና ዜናዎች #ethiopianews

መተት ሲያድሱባቹህ እነዚህ ነገሮች ይልኩባችኋል ተጠንቀቁ ንቁ

መተት ሲያድሱባቹህ እነዚህ ነገሮች ይልኩባችኋል ተጠንቀቁ ንቁ

#የዛር መንፈስ ምንድነው? የዛር መንፈስ ያለበት ሰው ጠባያት

#የዛር መንፈስ ምንድነው? የዛር መንፈስ ያለበት ሰው ጠባያት

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com