የብሪቲሽ ኢምፓየር ሙሉ ታሪክ | The Entire History of The British Empire
Автор: ድንቅ ታሪኮች Dink Tarikoch
Загружено: 2025-11-21
Просмотров: 6210
ከአንዲት ትንሽ ደሴት ተነስታ የአለምን አንድ አራተኛ ክፍል የተቆጣጠረችውን፣ "ፀሐይ የማትጠልቅበትን" ታላቁን የብሪቲሽ ኢምፓየር ሙሉ ታሪክ በዚህ ዘጋቢ ፊልም ይከታተሉ።
ከስፔን አርማዳ ሽንፈት እስከ ህንድ ወረራ፣ ከአፍሪካ ቅርጫ እስከ ሁለት የአለም ጦርነቶች ድረስ ያለውን የ400 ዓመታት አስደናቂ ጉዞ በአማርኛ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ቪዲዮ የኢምፓየሩን ኃያልነት፣ ውርስ እና ከኢትዮጵያ ጋር የነበረውን ውስብስብ ግንኙነት (ከመቅደላ ዘመቻ እስከ ነጻ ማውጣት) በዝርዝር ይዳስሳል።
#የብሪቲሽኢምፓየር #ታሪክ #HistoryinAmharic #BritishEmpire #የአለምታሪክ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: