Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ታላቁ የሰልባጅ ገበያ ሃዲድ ለየት ያሉ ምርጥ የፋሽን አልባሳት በርካሽ የሚገኝበት |Addis Ababa Walking Tour Best Market 4

Автор: J Walking Tour

Загружено: 2025-12-07

Просмотров: 523

Описание:

ታላቁ የሰልባጅ ገበያ ሃዲድ ለየት ያሉ ምርጥ የፋሽን አልባሳት በርካሽ የሚገኝበት |Addis Ababa Walking Tour Best Market 4 #Addis_Ababa Walking Tour Hadis Market
ይህ የሰልባጅ ገበያ አዲስ አበባ ከደንበል ጀርባ ወይም ደግሞ ከኤክዚቪሺን ማእከል ጀርባ የሚገኝ ሲሆን፣ በተለምዶ ስሙ ሃዲድ ገበያ በመባል ይታወቃል፡፡ የባቡር ሃዲድ የሚያልፍበት መንገድ ስለነበረ ነው የሚል አፈ ታሪክ ሰምቻለሁ ስለስሙ እርግጠኛ ግን አይደለሁም፡፡ የገበያ ቀኖቹም እሮብና ቅዳሜ ነው፡፡ ከእሮብ ይልቅ ቅዳሜ ሰፊ ገበያ ያለው ሲሆን፣ በተል በጠዋት ለሱቅ የሚሆን ጅምላ አስረካቢዎች ስለሚኖር በቅናሽ ዋጋ ልብሶች፣ ጫማዎች አልፎ አልፎ ቦርሳዎችም ይገኛሉ፡፡ በገበያው በዋናነነት የሚኞረው የሴቶች እና የህጻናት አልባሳት ቢሆንም ፣ በተጨማሪም የወንዶች አልባሳት፣ መጋረጃዎች፣ አልጋ ልብሶች፣ አንሶላዎች፣ እና ጫማዎች በሰፊው አሉ፡፡ ገበያው በማንኛውም ቀን የተለያዩ የሸቀጥ አይነቶች የሚሸጥበት ገበያ ነው፡፡ ገበያውን አዲስ ለመጎብኘት ለምትፈልጉ ቅዳሜ በጠዋት የተሻለ ነው፡፡ እንድታዩት ግብዣዬ ነው፡፡

#travel 6 4K #Walking #Tour #4K Walking Tour
Best tour

ታላቁ የሰልባጅ ገበያ ሃዲድ ለየት ያሉ ምርጥ የፋሽን አልባሳት በርካሽ የሚገኝበት |Addis Ababa Walking Tour Best Market 4

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ጽድት ያለው ውቡ ከወሎሰፈር ቦሌ መንገድ  Addis Ababa Walking #Tour bole #Travel 6

ጽድት ያለው ውቡ ከወሎሰፈር ቦሌ መንገድ Addis Ababa Walking #Tour bole #Travel 6

ያለሁበት የማውቀው ቦታ ሁሉ ጠፋኝ😆//እሁድን 1 ላይ //

ያለሁበት የማውቀው ቦታ ሁሉ ጠፋኝ😆//እሁድን 1 ላይ //

ዘና ላለ ወክ አንድነት ፓርክ | Addis Ababa Walking Tour Unity Park 1 #travel #ethiopia #tour

ዘና ላለ ወክ አንድነት ፓርክ | Addis Ababa Walking Tour Unity Park 1 #travel #ethiopia #tour

አሸዋ ድሬ ገበያ  | የልብስ አና የጫማ ዋጋ | Dire Dawa Market place  🔥በ1000 ብር ምን ይገዛል

አሸዋ ድሬ ገበያ | የልብስ አና የጫማ ዋጋ | Dire Dawa Market place 🔥በ1000 ብር ምን ይገዛል

Women's market Ethiopian

Women's market Ethiopian

እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ! የ አርቲስት ትዕግስት ግርማ ያልተጠበቀ ስራ! ወደዚህ ስገባ ጠበበኘ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ! የ አርቲስት ትዕግስት ግርማ ያልተጠበቀ ስራ! ወደዚህ ስገባ ጠበበኘ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

ቲጂና ድርብወርቅ(እማማ ቸሬ) ምን አገናኛቸው? ልትመለስ ነው? የኛሰው በአሜሪካ

ቲጂና ድርብወርቅ(እማማ ቸሬ) ምን አገናኛቸው? ልትመለስ ነው? የኛሰው በአሜሪካ

//በቱሪስቶች አይን// ካምፒንግ: ወንጪ በአዲስ አስደማሚ ነገር መጥቷል! ... ፈታ ዘና ለማለት ትንሽ ወጣ ማለት ብቻ በቂ ነው /ቅዳሜን ከሰአት/

//በቱሪስቶች አይን// ካምፒንግ: ወንጪ በአዲስ አስደማሚ ነገር መጥቷል! ... ፈታ ዘና ለማለት ትንሽ ወጣ ማለት ብቻ በቂ ነው /ቅዳሜን ከሰአት/

ፓርላማው ተበጠበጠ - ህወሓትን ህጋዊ ለማድረግ ...

ፓርላማው ተበጠበጠ - ህወሓትን ህጋዊ ለማድረግ ...

ልጅ እያለሁ ስሜ 'ከቤ' ነበር! ሚልየነሯ ኢትዮጵያዊት በዱባይ! | Afromaya #lifestyle #marakiweg

ልጅ እያለሁ ስሜ 'ከቤ' ነበር! ሚልየነሯ ኢትዮጵያዊት በዱባይ! | Afromaya #lifestyle #marakiweg

የተለየ ውበት የታየበት የአዲስ ጎዳና Amazing Addis Ababa New Roads #travel #thiopia Carl Adebabay 2 Mexico Square

የተለየ ውበት የታየበት የአዲስ ጎዳና Amazing Addis Ababa New Roads #travel #thiopia Carl Adebabay 2 Mexico Square

🛑 እጅግ በጣም የሚያማምሩ የባህላዊ እቃዎች ዋጋ በመርካቶ

🛑 እጅግ በጣም የሚያማምሩ የባህላዊ እቃዎች ዋጋ በመርካቶ

ከፎቅ ላይ ወድቆ አልጋ ላይ ከዋለ 10 ዓመቱ…//እሁድን 1 ላይ//../ቤት ያፈራዉ/

ከፎቅ ላይ ወድቆ አልጋ ላይ ከዋለ 10 ዓመቱ…//እሁድን 1 ላይ//../ቤት ያፈራዉ/

አዲሱ ገራሚ ሰፈር ቦሌ ቡልቡላ  Addis Ababa Walking Tour (532) Bole Bulbula 🇪🇹 Ethiopia [4K]

አዲሱ ገራሚ ሰፈር ቦሌ ቡልቡላ Addis Ababa Walking Tour (532) Bole Bulbula 🇪🇹 Ethiopia [4K]

"ጉራ ፈልጌ ነው የመጣሁት " ዘጠናዎቹ ( 90's) Full Interview Withe Gete Aniley ||ድምፃዊ ጌቴ አንለይ|| @ArtsTvWorld

አባቴ ጠላ ሸጦ ነው ያሳደገኝ!!!

አባቴ ጠላ ሸጦ ነው ያሳደገኝ!!!

ፒያሣ,ዶሮ ማነቂያ,ሰራተኛ ሠፈር, ,ራስ መኮንን ደጃች ውቤ ! Driving in Piassa the old part of Addis Ababa

ፒያሣ,ዶሮ ማነቂያ,ሰራተኛ ሠፈር, ,ራስ መኮንን ደጃች ውቤ ! Driving in Piassa the old part of Addis Ababa

//ዙረት// እጅግ ውብ የሆነዉ የመዝናኛ መዳረሻ … 'ቤኑና መንደር' //እሁድን በኢቢኤስ//

//ዙረት// እጅግ ውብ የሆነዉ የመዝናኛ መዳረሻ … 'ቤኑና መንደር' //እሁድን በኢቢኤስ//

ገበሬና ኑሮው/farmer and his life

ገበሬና ኑሮው/farmer and his life

The unknown pipeline ‘ESTATE’

The unknown pipeline ‘ESTATE’

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]