Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ቅኔ ቀን k’inē k’en written by Samuel Temesgen ግጥም ሳሙኤል ተመስገን

Автор: Sami T.

Загружено: 2025-11-15

Просмотров: 5427

Описание:

ቅኔ ቀን
ግጥም በሳሙኤል ተመስገ

ስንቱን አሳለፍነው
አዬ ቀን በማለት
ተገጣጥመውብን ሰኔና ሰኞለት
ተገጣጥመውብን ሰኔና ሰኞለት
***
ጥንቅ ቅ ያልሽ እመቤት
ሽቅር ቅር ወይዘሮ
ይሄም ወሬ ሆኖ ያማሻል ወይ ዙሮ
ይሄም ወሬ ሆኖ ያማሻል ወይ ዙሮ
***
ቀሚስ ሽ ልዩ ነው
ወርቀዘቦ ጥለት
አቃቂር ነቃሾች እንከን ባያጡለት
አቃቂር ነቃሾች እንከን ባያጡለት
***

በሰማንያ ውሉ
ቢሆን አባወራሽ
ካፈሩ እንደ ሸክላ መሰለው የሰራሽ
ካፈሩ እንደ ሸክላ መሰለው የሰራሽ
ይሉይታ በሌላት
በዚች ከንቱ አለም
ነግበኔ እንደማለት ደግነገር የለም
ነግበኔ እንደማለት ደግነገር የለም
*****
እንጀራ ጋጋሪ
ለመምሰል አትልፊ
የተካንሽበትን ዝምብለሽ ጥለፊ
የተካንሽበትን ዝምብለሽ ጥለፊ

የራ ሴ የምላት
ነበረች ወዳጂ
ከሌላ አገር ሄዳ ሥም አጠፋች እንጂ
ከሌላ ጋር ሄዳ ስማ ጠፋች እንጂ

ለውለታዬ መልስ
ስት ከፍለኝ ዋጋዬን
ተጫወተችበት ነፍስና ስጋዬን
ተጫወተችበት ነፍስና ስጋዬን

ልብሽ ከሸፈተ
ከጀርባ በጥቅሻ
እኔ አላስቀረውም በቡጢ በእንክሻ
እኔ አላስቀረውም በቡጢ በእንክሻ

እናውቀው ነበረ
መግቢያ መውጫውን
እንዲህ ሁሉን ነገር ልንተወው አሁን
እንዲህ ሁሉን ነገር ልንተወው አሁን።
Written by Samuel Temesgen

ቅኔ ቀን k’inē k’en written by Samuel Temesgen ግጥም ሳሙኤል ተመስገን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

እንባሽ ዜማና ግጥም ሳሙኤል ተመስገን Enibash Lyrics and Melody by Samuel Temesgen እምባሽ

ሠማይ አለማየሁ - Semay Alemayehu | New Amharic Music | New Ethiopian music | Hope 4 Nahom

Ethiopia - Amharic poem: Abebaw Melaku (አበባው መላኩ) -- Endih Yadergegnal (እንዲህ ያደርገኛል)

ሎሬት ፀጋዬ ገብረ-መድኅን ፤

ሎሬት ፀጋዬ ገብረ-መድኅን ፤ "እሳት ወይ አበባ" የግጥም ስብስብ በራሳቸው አንደበት!

መነሳት ያምረኛል ተፃፈ በሳሙኤል ተመስገን written by Samuel Temesgen #ethiopia #amharic #ethiopianmusic

መጀመር • Mejemer.  ከአቧራው ተወልዶ፡፡

መጀመር • Mejemer. ከአቧራው ተወልዶ፡፡

Hintsa Assefa ,New music ,ፎቶሽ ,ህንፃ ሥላሴ አሰፋ ።

ፍቅርሽ Fikrish ተፃፈ በሳሙኤል ተመስገን written by Samuel Temesgen #ethiopia #amharic #habesha

ልመለስ (Limeles)—Daniel Amdemichael—revisited by @ronenstrings

የዘነበ እና የዘበነ ታቦት #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Tizitaw_Mezmur

Hintsa Assefa ,New Music , ይቅርታ , ህንፃ ሥላሴ አሰፋ ።

Semay Alemayehu | New Amharic music | New Ethiopian music 2025 | New Amharic Album

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

Ethiopian Music | የፍቅር ሙዚቃ (Yefikir) New Ethiopian Music - Amharic Love Song - Ethiopian Love Music

ምን ፍቅር ቢጀግን ዘፍጥረት አይገድፍም! በ ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ!

Chekolebegn by @yidnekachewteka9679  / ቸኮለብኝ - ይድነቃቸው ተካ—revisited by ‪@ronenstrings‬

ውለታው በዛ | Wuletaw Beza | Dagmawi Tilahun (Dagi) Cover |  #mezmur

የግሌ ነሽ  ትንሹ ጥላሁን ገሰሰ New Ethiopian Music 2025 official Music Video

የሸዋ በሯ ዜማና ግጥም ሳሙኤል ተመስገን written by Samuel Temesgen Yeshewaberwa የሸዋበሯ

አልባጥሮሴን እሰብራለሁ

አልባጥሮሴን እሰብራለሁ

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]